Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ሰዎች ዛሬን ይንቃሉ፡፡እናንተ ግን ዛሬ የህይወታችሁ ውድ ቀን እንደሆነች ለራሳችሁ ንገሩ፡፡የህ | Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ።

ብዙ ሰዎች ዛሬን ይንቃሉ፡፡እናንተ ግን ዛሬ የህይወታችሁ ውድ ቀን እንደሆነች ለራሳችሁ ንገሩ፡፡የህይወታቸውን የመጀመሪያ አጋማሽ "ገና ልጅ ነኝ!" እንዲሁም የህይወታቸውን ሁለተኛ አጋማሽ "አርጅቻለው!" በማለት ያለስራ የሚያባክኑ ሰዎችን አትምሰሉ፡፡
እድሚያችሁ ከፍም ይበል ዝቅ እሱን እርሱት፡፡ ሙሉ ትኩረታችሁ ዛሬ መሰራት ያለበት ነገር ላይ ይሁን፡፡አሁን ባላችሁበት ቦታ፣ አሁን ባላችሁ ነገር፣ አሁን የምትችሉትን ነገር አድርጉ፡፡ዛሬን አትናቁ! ዛሬ የህይወታችሁ አዲስ ምዕራፍ የሚጀመርበት ዕለት ነው፡፡

መልካም ምሽት