Get Mystery Box with random crypto!

እምነት ፍርሃት ያለበት ቤት እምነት የለም ፤ እምነት ያለበት ቤት ደግሞ ፍርሃት የለም ! ፍር | Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ።

እምነት

ፍርሃት ያለበት ቤት እምነት የለም ፤ እምነት ያለበት ቤት ደግሞ ፍርሃት የለም !

ፍርሃት ሲበዛብህ ልታረገው የምትችለው በጣም ወሳኝ ነገር በእምነትህ መጠንከር ነው። ካንተ ቀድመው ብዙ ነገሮችን ያሳኩ ሰዎችን ተመልከት ያንተም እንደሚቻል ማመን ትጀምራለህ::