2022-04-08 19:59:14
ቀን 26 /7/2014 ዓ.ም
የሳይንስና የሒሳብ ፈጠራ እንዲሁም የስነ-ጹሁፍና የስነ-ጥበብ ስራዎች ውድድር ተካሄደ::
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ጀሞ ትምህርት ጽ/ቤት ስር በሚገኙ የመንግስትና የግል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የሳይንስና የሒሳብ ፈጠራ እንዲሁም የስነ-ጹሁፍና የስነ-ጥበብ ስራዎች ውድድር ተካሄዳል፡፡
በውድድሩ ላይ ተማሪዎች በርካታ የሳይንስና ሒሳብ ፈጠራ እንዲሁም የስነ -ጹሁፍና የስነ-ጥበብ ስራዎችቻቸውን በማቅረብ ገለፃ አድርገዋል፡፡
በውድድሩ መጨረሻም ላይ በሳይንስና ሒሳብ ፈጠራ ስራዎች:-
1ኛ. አቡነ ጎርጎርዮስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
2ኛ.ስኩል ኦፍ ሪደምሽን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
3ኛ.ሳውዝዌስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የዋንጫና የሰርፍተኬት ተሸላሚ ሲሆኑ
በስነ-ጹሁፍና ሰነ-ጥበብ ዘርፍ ስራዎች :-
1ኛ.ማርክ ዩዝ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
2ኛ.አቡነ ጎርጎርዮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
3ኛ.ስኩል ኦፍ ሪደምሽን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመሆን የዋንጫና የሰርፍተኬት ተሸላሚ በመሆን ውድድሩ ተጠናቋል
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube:
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
2.3K viewsEdegilegn Kebedom, 16:59