Get Mystery Box with random crypto!

ትዝታ ...... ...ለተራራቀ ሰው ለሚኖር በናፍቆት ፣ ከትዝታ ውጪ ዘመድ የትአለለት፡፡ ትዝ | 𝕡𝕒𝕤𝕤𝕔𝕠𝕕𝕖 🤟

ትዝታ ......

...ለተራራቀ ሰው
ለሚኖር በናፍቆት ፣
ከትዝታ ውጪ
ዘመድ የትአለለት፡፡

ትዝታው ነው ስንቁ
የእለት ቀለቡ፣
ያኖረው በውስጡ
ሸሽጎ በልቡ።