Get Mystery Box with random crypto!

🌸የዕውቀት መዓድ💎

የቴሌግራም ቻናል አርማ sunajoin — 🌸የዕውቀት መዓድ💎
የቴሌግራም ቻናል አርማ sunajoin — 🌸የዕውቀት መዓድ💎
የሰርጥ አድራሻ: @sunajoin
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

✍ﻭَﻗُﻞ ﺭَّﺏِّ ﺯِﺩْﻧِﻲ ﻋِﻠْﻤًﺎ
«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ በል!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-24 22:16:06
318 views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:38:15 የጓጓህለትን ነገር ያንተ ከሆነ ታገኘዋለህ። ያንተ ካልሆነ ያንተ አላህ አይጎዳህም። መልካሙን ነገር ነው የመረጠልህ። ተረጋጋ።

https://t.me/SUNAJOIN
378 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:33:33
የእናታችን አዒሻ ቀብር

ውድ እናታችን የረሱል ፍቅር - አላህ መልካም ስራሽን ይውደድልሽ

በፖሊስ የሚጠበቀው ሰወች ከቀብሯ ስር መጥተው ምንም አይነት የአምልኮ ስርአት እንዳይሰሩ ነው። ይህ የሳዑዲን ንጉሶች የሚያስመሰግን ተግባር ነው። ይህ መቃብር በሌሎች ተውሒድ ያልፀናባቸው ሀገራቶች ቢሆን ዶሪህ ተሰርቶበት የአምልኮ ስፍራ ያደርጉት ነበር።
545 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:25:41 ዓለም ሁሉ የሱ ነች።
እኛም ባሮቹ ነን።
ከቁጣህ አይሁን እንጂ
ጌታዬ እንደሻህ አርገን።
https://t.me/SUNAJOIN
371 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:57:04 ዓዛን እና ኢቃም ማድረግ ወንድችን የሚመለከት ነው, ሴትማ ስትሰግድ ያለ ዓዛን ያ ኢቃም ነው

الإمام ابن باز
مجموع فتاوى ومقالات متنوعة ٣٥٦/١٠
395 views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 16:45:12
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት

ተኝተህ ላትነሳ ትችላለህ
ውለህ ላመሽ ትችላለህ
አምሽተህ ላታነጋ ትችላለህ
ወጥተህ ላትመለስ ትችላለህ
ሞትን አስታውስ። ነፍስህም ገስፃት። እኖራለሁ ብቻ ሳይሆን እሞታለሁም በል።
መለከል መውት መች እንደሚያስደነግጥህ አታውቅም። ስለዚህ የሆነ ጉዞ ሊወጣ ጓዙን ሸክፎ የጉዞ ሰአቱን እንደሚጠባበቅ ሰው ዝግጁ ሆነህ ሞትን ጠብቀው።
490 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 08:36:13 ጌታዬ ሆይ አንተን ይዠ ምንም አልፈራም። መጪዎቹ ቀናት፣ ቀሪው ዕድሜዬም የደስታ ይሆናሉ።

https://t.me/SUNAJOIN
437 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 07:55:50
«ሴት ልጅ ልጇን በምታጠባ ጊዜ አባቷ፣ ወንድሟ፣ አጎቶቿ፣ ሌሎችም የቅርብ ዘመዶቿ እንዲሁም ሴቶች ፊት ለፊት ከሆነ ደረቷን ሸፈን አድርጋ ማጥባት አለባት። አውራ ስለሆነ ማንም ሊያይባት አይገባም። ማሳየቱ የተከለከለ ተግባር ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ከላይ የተወሱት ምንም እንኳ ዘመዶቿ ቢሆኑም ማየት የሚፈቀድላቸው እጇ፣ እግሯ፣ ፀጉሯ፣ ፊቷና አንገቷ በተለምዱ የሚታየውን ብቻ ነው። አጅነብይ ያለበት ቦታ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ የከፋ ነው የሚሆነው።»
467 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 07:47:14 ምርጥ ረጋ ያለች ቲላዋ ተጋብዛቹሀል

➞ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
425 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ