Get Mystery Box with random crypto!

ከጊዮርጊስ ጎን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ! በባህርዳርኢንተርናሽናልስታዲየም ተገኝተው ቅዱስ ጊ | ST.GEORGE FC™🇪🇹

ከጊዮርጊስ ጎን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ!

በባህርዳርኢንተርናሽናልስታዲየም ተገኝተው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አልሂላል የሚያደርገውን ጨዋታ በሜዳ ተገኝተው መደገፍ ባይችሉ ክለቦን በዚ መልክ ለማገዝ ግን ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ።

"ባለሜዳ ነን ፥ ባለሜዳ ከመሆን ጥቅሞች አንዱ ደግሞ የስቴድየም ገቢ ማግኘት ነው፡፡

ስለዚህም በእለቱ በቦታው ተገኝቼ ክለቤን ባልደግፍም ክለቤ ማግኘት ያለበትን የሜዳ ገቢ እንዲያገኝ የመግቢያ ትኬቱን ግን እገዛለሁ"፡፡

በሚል ሀሳብ ተነስተው ከነሐሴ 23 ,2014ዓ.ምጀምሮከዳሽን ባንክ  እና በቴሌግራም @AmoleDashenBot በመግዛት አጋርነታቸውን ያሳያሉ።

የትኬት ዋጋ ዝርዝር

የክብር    1,000ብር
የቤተሰብ     500 ብር
የጓደኝነት      200 ብር
የግል ደረጃ       100 ብር

ትኬቶቹ ለእስቴዲየም መግቢያ አያገለግሉም
አንድ ሰው የፈለገውን ያህል መጠን መግዛት ይችላል
በድርጅትም ሆነ በቤተሰብ መግዛት ይቻላል

ውስን ትኬቶች ብቻ ስላሉ አሁኑኑ ይቁረጡ::ቲኬቶችን በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርጫፎች አሞሌ መተግበሪያና ቴሌግራም ቦት ይገኛሉ !

https://t.me/AmoleDashenBot

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGEFANS