Get Mystery Box with random crypto!

ዳዊት ተፈራ (ኦዚል )ለፈረሰኞቹ በይፋ ፊርማውን አኖሯል። የሲዳማቡና ተጫዋች የነበረው ዳዊት ተ | ST.GEORGE FC™🇪🇹

ዳዊት ተፈራ (ኦዚል )ለፈረሰኞቹ በይፋ ፊርማውን አኖሯል።

የሲዳማቡና ተጫዋች የነበረው ዳዊት ተፈራ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ለ2ዓመት ለመጫወት በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆንለትም እንመኛለን።

" ቅዱስ ጊዮርጊስ በመግባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ በፊትም እዚህ ክለብ መጫወት እፈልግ ነበር እኔም ይህንን እድል ስላገኘሁ በጣም እድለኛ ነኝ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ስትገቢ ከተቃራኒ ቡድን ጋር የምናደርገው እያንዳንዱ ለዋንጫ ነውና እራሴን በዚህ ሁኔታ አዘጋጅቻለሁ ጊዮርጊስ ውስጥ ትልልቅ ተጫዋቾች አሉ እና አዚህ ላይ የኔም ችሎታ ተጨምሮበት የተሻለ ነገር እንሰራለን።" ሲል ሀሳቡን ገልጿል።