Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ከ ቶተንሃም በETV መዝናኛ ! ➞ ETV መዝናኛ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ 8:30 በአርሰናል | ስካይ ስፖርት ET™

አርሰናል ከ ቶተንሃም በETV መዝናኛ !

➞ ETV መዝናኛ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ 8:30 በአርሰናል እና ቶተንሃም መካከል የሚደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ እንደሚያስተላልፍ ተረጋግጧል።

➞ የEtv መዝናኛ FREQUENCY
ETHIO SAT ➝ 11105 H 45000

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1