Get Mystery Box with random crypto!

ኪራን ቲየርኒ ሀገሩ ስኮትላንድ ነገ ከዩክሬን ጋር ከምታደርገው ጨዋታ ውጪ ሆኗል። የአርሰናሉ ተ | ስካይ ስፖርት ET™

ኪራን ቲየርኒ ሀገሩ ስኮትላንድ ነገ ከዩክሬን ጋር ከምታደርገው ጨዋታ ውጪ ሆኗል።

የአርሰናሉ ተከላካይ ቅዳሜ ምሽት ስኮትላንድ ከአየርላንድ ሪፐብሊክ ጋር ባደረገው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም ።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1