Get Mystery Box with random crypto!

SPIRIT REVIVAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ spiritrevival — SPIRIT REVIVAL S
የቴሌግራም ቻናል አርማ spiritrevival — SPIRIT REVIVAL
የሰርጥ አድራሻ: @spiritrevival
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.12K
የሰርጥ መግለጫ

@BereketMeshehRevival
“ጌታን ለማገልገል በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ እንጂ ከዚህ
ትጋት ወደ ኋላ አትበሉ።” ሮሜ 12፥11
እግዚአብሔርን ለማገልገል ተፈጥሬአለሁ 🔥🔥.

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-16 14:19:01 መንፈስ ቅዱስ ንፁህ ባልሆነ ዕቃ ይኖራል ሲባል ምን ለማለት ነው?
በአጋንንት አሰራር እንደተያዝኩ
በምን ማወቅ እችላለሁ? መገለጫዎቹስ
ነፃ መውጣቴን እንዴት መጠበቅ እችላለሁ?
አንዳንድ ሰዎች ለምን ከአጋንንት መንፈስ አይፈቱም?
#Part_3
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ 
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
732 viewsedited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 13:24:29 ክርስቲያኖች ከአጋንንት እስራት
ነፃ መውጣት ያስፈልጋቸዋል?
የአጋንንቶች ፀባይ እና አሰራራቸው
#ለፖርኖግራፊ_ለማስተርቤሽን
#ለፍርሀት_እና_ለሌሎችም_መንፈሶች
#ነፃ_ለመውጣት_ፀልዬአለሁ
#ተፈታችሁ ነፃ ትወጣላችሁ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival #Part_2
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
808 viewsedited  10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:39:11 https://www.facebook.com/profile.php?id=100025386361280

#በFacebook_ማግኘት ከፈለጋችሁ_በዚህ_ልታገኙኝ_ትችላላችሁ
628 views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:23:30 መግቢያውን ስሙት
አጋንንቶች እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
#ፖርኖግራፊ_እና_ማስተርቤሽን
አጋንንት ነው
አጋንንት አመጣጣቸው ከየት ነው የወደቁ መላእክት ወይስ ሌላ ፍጡር ?
እንዴት እኔ ከአጋንንት እስራት ተፈታሁ ?
አጋንንት ወደ ሰው ውስጥ እንዴት ይገባሉ?
ብዙ ነገር አውርቻለው
#Part_1
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
2.0K viewsedited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:23:18 ለትምህርቶቹ የተደረገ #መግቢያ
መጀመሪያ ስሙት ሳትሰሙት
ትምህርቶቹን አትጀምሩ
703 views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:05:35 “መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤” ኤፌሶን 5፥18
ጳውሎስ እዚህ ጋር ሁለት ትዕዛዝ ይሰጠናል ::
1. "በወይን ጠጅ አለመስከር "
2. "በመንፈስ መሞላት "
ብዙ ክርስቲያን መጠጥ መጠጣት ትክክል እንዳልሆነ ያምናሉ ::
ስንት ሰዎች ናቸው እንዲሁ በመንፈስ ያለመምለት ትክክል ያለመሆኑን የሚያምኑት ::
በመንፈስ መሞለት በጣም ጠቃሚ የሆነ በድል ለመኖር እንችል ዘንድ እንዲረዳን እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ነው።
ጳውሎስ መሞላቱ ተከታታይ የማያቋረጥ መሆኑን ለመግለፅ ሁል ጊዜ መንፈስ ይሙላባችሁ ይለናል።
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
779 views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 13:08:33 እግዚአብሔር በፀሎት ሳለሁ
የሰጠኝ መገለጥ
እንደ ሰው በውስጤ ያወራኝ ነበር
ይሄን ሰምታቹ አገልግሎት ጀምሩ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
919 views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 13:08:03 ስንት አይነት ልሳን አለ?
የልሳን ጥቅም ምንድን ነው?
በልሳን እንዴት ተሞላሁት?

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
1.3K views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 14:11:15 ዳዊት ጌታቸው አመልካለሁ
sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival ይ ላ ሉን
793 views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 22:07:03 #ይሄማ_ይነበባል
እራሳችሁን #ከትእቢት የምትከላከሉበት መንገድ አንዱ በእግዚአብሔር ፀጋ የሆነ መገለጥ ሲሆን በሕይወታችሁ ውስጥ እናንት ብቻ እንዳልሆናችሁ የተገለጠላችሁ እና ለየት ያላችሁ እንደሆናችሁ ማሰባችሁን በማቆምነው ::
መገለጡ ልዩ ልዩ ቢሆንም ሰጪው ግን አንድ ነው እራሱ እንደወደደ ይሰጣል እና ለእናንተ የሰጠው አብዝቶም ይበልጥ አብዝቶ አሳንሶም ቢሆን ሊሰጥ ይችላል እና.
“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10 (አዲሱ መ.ት) ማለቱ ተገቢ ነው ::
በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል እና ከሁሉ በላይ በትጋት ለመስራት በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ ማለቱ ተገቢ ይመስለኛል
ባላችሁ መገለጥ ብቻ እራችሁን እያደነቃችሁ የምትቆዩ ከሆነ በተሰጣችሁ ነገር ላይ ብቻ ቆማችሁ ትቀራላችሁ ::
ከእናንተ የተሻለ በቦታው ላይ ታማኝ የሆነ ሰው ሲገኝ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ መገለጥ አብዝቶ ይሾመዋል ::
እና ሰውዬው ፈጥኖ ስለመጣ ከአንተ በሁአላ ከእኔ በላይ ታቃለህን? ብለህ በፈሪሳውያን መንፈስ ሳትነሳ ይሄን በል "
#በእግዚአብሔር_ጸጋ_አሁን_የሆንሁትን ሆኛለሁ
#ወንድም በረከት
sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
861 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ