Get Mystery Box with random crypto!

#ምስክርነት_14 ለብዙ ዓመታት ጌታን እንዳላገለግል ካሰረኝ መንፈስ በስልክ ተፈታሁኝ ሰላም ለ | SPIRIT REVIVAL

#ምስክርነት_14 ለብዙ ዓመታት ጌታን እንዳላገለግል ካሰረኝ መንፈስ በስልክ ተፈታሁኝ

ሰላም ለእናንቴ ይሁን የአባቴ ብሩካኖች ሰሜ እያሱ
እባላለሁ እና የእግዚአብሔር ሰው በረከት ያስተማረውን ትህምርት ሰምቼ ነበረና እና እኔም
በፖርኖግራፊ እና በማሰተርቤሸ እስራት ውሰጥ
ለብዙ አመታት ውሰጥ ነበርኩ እና ትህምርቱን
ከሰማሁ ቦኋላ ከእግዚአብሔር ሰው ከበረከት ጋር
ደውዬ ፀልዮልኝ ነበር እና በሚፀልይበት ሳአት
እያዞረኝ ነበር የሙቀት ምልክትም ነበር እና ከዛ ቦኋላ ከውሰጠ እንዴ ምራቅ አይነት ሁኖ ዘለግላግ
አይነት ከውሰጠ ሲወጣ ነበር እናማ ፀልዮልኝ ከተለያየን ቦኋላ አሁንም እንዴ ምራቅ አይነት ሁኖ
ዘለግላጋ ብያንስ ለ20ደቅቃ ያህል ከውሰጠ ሲወጣ ነበር እና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር በአገልጋይ በረከት አልፎ ነፃ አወቶኛል
ይህን ያምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ዛሬም ነፃ ልያወጣችሁ ይፈልጋልና በእውነት ከልባችሁ
ወደእርሱ ጮሁ እርሱም ነፃነታችሁን ልሰጣችሁ
ሁለም ዝግጁ ነው እኔም ለብዙ አመታት እስራት
ውሰጥ ነበርኩና ዛሬ በእየሱስ ነፃ ወጥቻለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
#ክብር_ለናዝሬቱ #እየሱስ ይሁን !

ትምህርቶቹን share በማድረግ ብዝዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ ሰዎች እየተፈቱ ነው