Get Mystery Box with random crypto!

Hope ... Special Needs Education Experts & Counselor

የቴሌግራም ቻናል አርማ specialneedspsy — Hope ... Special Needs Education Experts & Counselor H
የቴሌግራም ቻናል አርማ specialneedspsy — Hope ... Special Needs Education Experts & Counselor
የሰርጥ አድራሻ: @specialneedspsy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 280
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ገፅ ላይ ከ
👉Hope for Children with Special Needs
ስለ ልዪ ፍላጎት ( Special Needs Education) እና ስለ ስነ ልቦናዊ ( PSYCHOLOGICAL ) ት/ት የግንዛቤ ማስጨበጫ ጽሑፎች ይለቀቃሉ።
በተጨማሪም የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ማገዝ, ማማከር ስልጠናዎችን መስጠት ላይ ይሰራል።
For more info @yegremshemsu
251949696277

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-23 21:27:04 From AAU

Announcement

Department of Special Needs and Inclusive Education in collaboration with School of Medcin and Toronto University will launch MSc degeree in Speech and Language Therapy
Registration is going on from last Monday Julay 18 to August 12/2022
ከሐምሌ 11 እስከ ነሐሴ 6/2014
Passing GAT is mandatory

Announcement including criteria
ሼር ብታደርጉ በርካታ ኢትዮጵያውያን ያዩታል፤ እናንተም መልካምነታችሁን ታሳዩበታላችሁ።

Department of Special Needs and Inclusive Education in collaboration with School of Medcin and Toronto University will launch MSc degeree in Speech and Language Therapy
Registration is going on from last Monday Julay 18 to August 12/2022
ከሐምሌ 11 እስከ ነሐሴ 6/2014
Passing GAT is mandatory

Admission requirements for BSC
1. Students who attended high school and have taken University entrance examination and obtain the score level set by the Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

2. Education to pursue study at higher learning institutions will be admitted to this program.

4. In addition, those who already have Diploma or degree in different field of studies (but preferably in the areas of teaching) will be admitted in accordance with the rules and regulations of the MoSHE and the legislation of the Universities.

Entrance/Admission Requirements:The applicant seeking admission to the Master in speech and language therapy must:

Hold a Bachelor of art or Bachelor of Science degree from recognized University or College in;
1. Speech and Language Therapy,
2. Special Needs Education, 3. Nursing Health officer,
Physiotherapy, 3.Occupational therapy
4. Early child care and education
5.Linguistics, and o Psychology.
6. Have a Cumulative Grade Point Aggregate (GPA) 2.50 and above in any of the above disciplines
7.Must pass comprehensive examination provided by the hosting Departments.
8. Must pass the other Tests provided by the University Submit two letters of recommendation attesting to his or her academic and interpersonal abilities. Such letters could come from former professors,employers, supervisors or other people with knowledge of the student’s abilities.

@SpecialNeedsPSy

129 viewsYG, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:10:58
Hope ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች

በልዩ ፍላጎት ( Special Needs Education Experts)
በስነ ልቦና (Psychologist) የሠለጠኑ ባለሙያዎችን የያዘ ነው

@SpecialNeedsPSy

232 viewsYG, 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:10:57
Hope ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች

በልዩ ፍላጎት ( Special Needs Education Experts)
በስነ ልቦና (Psychologist) የሠለጠኑ ባለሙያዎችን የያዘ ነው

@SpecialNeedsPSy

214 viewsYG, 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 22:35:24
Hope ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች

በልዩ ፍላጎት ( Special Needs Education Experts)
በስነ ልቦና (Psychologist) የሠለጠኑ ባለሙያዎችን የያዘ ነው

@SpecialNeedsPSy
746 viewsYG, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 21:18:42 ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት አሉታዊ ተጽእኖ ከዚህ በታች አቀርብላችኋለው፡፡

1.ቅጣት ልጆችን እልሀኛ እና ሀይለኛ ያደርጋል፡፡ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት በተደጋጋሚ ቅጣት የሚደርስባቸው ልጆች በተደጋጋሚ ከማይቀጡት ልጆች አንጻር ሲታዩ በጣም እልሀኛ የመሆን ባህሪ ይታይባቸዋል፡፡

2.ቅጣት ልጆችን ለአሉታዊ የስነ ልቦና ችግር ይዳርጋል፡፡ የተለያዩ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት በተደጋጋሚ ቅጣት የሚፈጸምባቸው ልጆች ድብርት፣ተስፋ መቁረጥ፣የብቸኝነት ስሜት በመሳሰሉት ነገሮች ከመጠቃታቸው በተጨማሪ ለራሳቸው የሚሰጡት ቦታ የወረደ ይሆናል፡፡

3.በተደጋጋሚ የሚቀጡ ልጆች ቅጣትን የመለማመድ እድል አላቸው፡፡ ቅጣት በተደጋጋሚ ለሚቀጡ ልጆች እንደ እለት ተእለት ተግባራቸው የመቆጠር እድል አለው፡፡

4.ቅጣት ዘላቂ የሆነ መፍትሄ አያመጣም፡፡ ልጆች በተደጋጋሚ በሚቀጡበት ጊዜ አታድርጉ የተባሉትን ነገር ላያደርጉ ይችሉ ይሆናል፡፡ነገር ግን ያደረጉት ድርጊት ትክክል አለመሆኑን አምነውበት ስላልተዉት ተደብቀው ድርጊቱን የመፈጸም እድል አላቸው፡፡

5.ቅጣት ልጆች ለወላጆቻቸው ጥላቻ እንዲኖራቸው የማድረግ አቅም አለው፡፡ በተደጋጋሚ የሚቀጡ ልጆች ወላጆቻቸውን መፍራት እና መሸሽ ይጀምራሉ፡፡ በዚህም የተነሳ ከወላጅ የሚደብቁት ብዙ ሚሰጥር ይኖራቸዋል፡፡ይህም የልጆችን በቀላሉ ለአቻ ግፊት ሊያጋልጣቸዉ ይችላል፡፡

6.የተለያዩ የጥናት ውጤቶች እነደሚያሳዩት ከሆነ በተደጋጋሚ አካላዊ ቅጣት የሚደርስባቸው ልጆች አእምሮአዊ እና ሀይለ ስሜታዊ እድገት ውስንነት ይታይባቸዋል፡፡

ቅጣትን እንዴት ብንጠቀመው ውጤታማ ያደርጋል?
==========================

ቅጣት በተለይ አካላዊ ቅጣት ልጆች ላይ አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት ያደርሳል፡፡ሌላ አማራጭ ካላጣን በስተቀር ባንጠቀመው ይመረጠል፤ ከተጠቀምነው ግን ከግንዛቤ ልናስገባቸው የሚገቡ የተወስኑ ነጥቦችን ከዚህ በታች እናያቸዋለን፡፡

1.ልጆች ጥፋት ሲያጠፉ ቅጣትን እንደማረቂያ የምንጠቀም ከሆነ ወዲያውኑ ብንጠቀመው ተፈላጊውን ውጤት ሊያመጣ ይችላል፡፡ ነገር ግን ልጆች ያጠፉትን ጥፋት ከረሱ በኋላ የሚፈጸም ቅጣት ውጤታማ አያረግም፡፡

2.ልጆች ለምን እንደተቀጡ ያጠፉት ጥፋት እና የሚያስከትለው ችግር ቢነገራቸው ውጤታማ የመሆን እድል አለው፡፡

3.በሆነውም ባልሆነውም ነገር ቅጣትን መጠቀም ውጤታማ አያደርግም ፡፡ ከዚህ ይልቅ ልጆችን በጣም አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ብቻ መቅጣት ተፈላጊውን ውጤት ሊያመጣ ይችላል፡፡

@SpecialNeedsPSy

748 viewsYG, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 21:15:34
yegremshemsu
531 viewsYG, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 21:15:11 በራስ_መተማመንን
(Self Confidence)
ለማሳደግ የሚረዱ አስር ሙያዊ ምክሮች

1. Dress sharp

2. Walk faster

3. Have a good posture

4. Do personal commercial

5. Have gratitude

6. Complement others

7. Sit in the front row

8. Speak up

9. Work out

10.Focus on contribution

@yegremshemsu

@
547 viewsYG, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 22:18:44
@SpecialNeedsPSy

1.0K viewsYG, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 22:18:23 ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት አሉታዊ ተጽእኖ ከዚህ በታች አቀርብላችኋለው፡፡

1.ቅጣት ልጆችን እልሀኛ እና ሀይለኛ ያደርጋል፡፡ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት በተደጋጋሚ ቅጣት የሚደርስባቸው ልጆች በተደጋጋሚ ከማይቀጡት ልጆች አንጻር ሲታዩ በጣም እልሀኛ የመሆን ባህሪ ይታይባቸዋል፡፡

2.ቅጣት ልጆችን ለአሉታዊ የስነ ልቦና ችግር ይዳርጋል፡፡ የተለያዩ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት በተደጋጋሚ ቅጣት የሚፈጸምባቸው ልጆች ድብርት፣ተስፋ መቁረጥ፣የብቸኝነት ስሜት በመሳሰሉት ነገሮች ከመጠቃታቸው በተጨማሪ ለራሳቸው የሚሰጡት ቦታ የወረደ ይሆናል፡፡

3.በተደጋጋሚ የሚቀጡ ልጆች ቅጣትን የመለማመድ እድል አላቸው፡፡ ቅጣት በተደጋጋሚ ለሚቀጡ ልጆች እንደ እለት ተእለት ተግባራቸው የመቆጠር እድል አለው፡፡

4.ቅጣት ዘላቂ የሆነ መፍትሄ አያመጣም፡፡ ልጆች በተደጋጋሚ በሚቀጡበት ጊዜ አታድርጉ የተባሉትን ነገር ላያደርጉ ይችሉ ይሆናል፡፡ነገር ግን ያደረጉት ድርጊት ትክክል አለመሆኑን አምነውበት ስላልተዉት ተደብቀው ድርጊቱን የመፈጸም እድል አላቸው፡፡

5.ቅጣት ልጆች ለወላጆቻቸው ጥላቻ እንዲኖራቸው የማድረግ አቅም አለው፡፡ በተደጋጋሚ የሚቀጡ ልጆች ወላጆቻቸውን መፍራት እና መሸሽ ይጀምራሉ፡፡ በዚህም የተነሳ ከወላጅ የሚደብቁት ብዙ ሚሰጥር ይኖራቸዋል፡፡ይህም የልጆችን በቀላሉ ለአቻ ግፊት ሊያጋልጣቸዉ ይችላል፡፡

6.የተለያዩ የጥናት ውጤቶች እነደሚያሳዩት ከሆነ በተደጋጋሚ አካላዊ ቅጣት የሚደርስባቸው ልጆች አእምሮአዊ እና ሀይለ ስሜታዊ እድገት ውስንነት ይታይባቸዋል፡፡

ቅጣትን እንዴት ብንጠቀመው ውጤታማ ያደርጋል?
==========================

ቅጣት በተለይ አካላዊ ቅጣት ልጆች ላይ አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት ያደርሳል፡፡ሌላ አማራጭ ካላጣን በስተቀር ባንጠቀመው ይመረጠል፤ ከተጠቀምነው ግን ከግንዛቤ ልናስገባቸው የሚገቡ የተወስኑ ነጥቦችን ከዚህ በታች እናያቸዋለን፡፡

1.ልጆች ጥፋት ሲያጠፉ ቅጣትን እንደማረቂያ የምንጠቀም ከሆነ ወዲያውኑ ብንጠቀመው ተፈላጊውን ውጤት ሊያመጣ ይችላል፡፡ ነገር ግን ልጆች ያጠፉትን ጥፋት ከረሱ በኋላ የሚፈጸም ቅጣት ውጤታማ አያረግም፡፡

2.ልጆች ለምን እንደተቀጡ ያጠፉት ጥፋት እና የሚያስከትለው ችግር ቢነገራቸው ውጤታማ የመሆን እድል አለው፡፡

3.በሆነውም ባልሆነውም ነገር ቅጣትን መጠቀም ውጤታማ አያደርግም ፡፡ ከዚህ ይልቅ ልጆችን በጣም አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ብቻ መቅጣት ተፈላጊውን ውጤት ሊያመጣ ይችላል፡፡

@SpecialNeedsPSy

3.5K viewsYG, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 22:16:39
@SpecialNeedsPSy

1.0K viewsYG, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ