Get Mystery Box with random crypto!

የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ southethiopiaorthodoxy — የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️
የቴሌግራም ቻናል አርማ southethiopiaorthodoxy — የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️
የሰርጥ አድራሻ: @southethiopiaorthodoxy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.71K
የሰርጥ መግለጫ

በደቡብ ኢትዮጽያ አስተዳደራዊ ክልል ውስጥ ስላለቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ መረጃ እና የአገልግሎት ማነቃቂያ ለመስጠት የተከፈተ መንፈሳዊ የዘገባ እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቻናል ነው

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-11 19:18:12 ወገን.......ባላችሁበት ስፍራ፣በተሰማራችሁበት ሞያ ሁሉ ረዳታችሁን አመስግኑ።

ጠባቂያችሁን በከፍታ ላይ አሳዩ።

የአርማጌዶኑን አሸናፊ፣የራማው ልዑል፣የሀዲስ ኪዳን ወንጌላዊው ይህ ነው በሉት።

ፍቅር ህብስትህ ታማኝነት ጽዋህ የሆነልህ ሊቀመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ....በእውነት እንወድሃለን።

እግዚአብሔር ይመስገን!
875 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:02:46
957 views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:02:22 የደቡቧ ፈርጥ የሆነችው ጅንካ ከተማ በቅርቡ ከተፈጠረው ሁከት እንዲህ እራሷን በፍጥነት አገግማ.......

ኦርቶዶክሳውያንን በመስቀል አደባባይ በመሰብሰብ ቅዱስ የሆነውን የክርስቶስ ወንጌል እየተመገቡ ይገኛሉ
901 views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:30:11
1.1K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:30:02 አሐዱ ባንክ "ፈጣሪን መፍራትን" እሴት አድርጎ የተነሳ የመጀመርያ በፋይናንስ ዘርፍ የተከሰተ ባንክ ሆኗል።

ወዳጄ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ካልተፈራ ሥራችን ሁሉ የዜሮ ብዜት ድምር ውጤት ነው።

የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እንዳለው ጠቢቡ ሰለሞን
1.0K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:01:21
1.2K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:01:10 ቅድስት ቤተክርስቲያን የመጀመርያውን አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት በሀገር አሜሪካ ከፍታ አገልግሎት አስጀመረች
~~~~~~~~

ቅድስት ቤተክርስቲያን ድንበር እና ወሰን ሳይገድባት የዓለም ገዢ የሆነውን ባላጋራውን ዲያቢሎስ በሁሉም ስፍራ እየተዋጋች ትገኛለች።

እነሆ በሀገረ አሜሪካ ለሚገኙ ፍጥረታት ቅዱስ ወንጌል እና የእግዚአብሔር አሰራር ይደርስ ዘንድ በእዛች ምድር ለተወለዱ ትውልዶች የአዳሪ አብነት ትምህርት ቤት ገንብታ ብላቴናዎችን ተቀብላለች።

እግዚአብሔር ይመስገን

/ ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን //

ከታች ያለውን የዩቲዩብ ቻናላችን subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉን

https://youtube.com/user/0468811209

የቴሌግራም ቻናላችን ከታች ያለውን ሊንክን በመስፈንጠር ቤተሰብ ይሁኑን፤ አብረው እናገልግል።

t.me/southethiopiaorthodoxy

የቴሌግራም የመወያያ ግሩፓችን ለመቀላቀል ከታች ያለውን መስፈንጠርያ በመንካት አባል ይሁኑን

https://t.me/southethiopiaorthodoxtewahidoun

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
1.1K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:51:22
1.0K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ