Get Mystery Box with random crypto!

Soli ፍቅርና 😘ጨዋታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ solllllllllliiiiiii — Soli ፍቅርና 😘ጨዋታ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ solllllllllliiiiiii — Soli ፍቅርና 😘ጨዋታ
የሰርጥ አድራሻ: @solllllllllliiiiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 156
የሰርጥ መግለጫ

የሚጠብቀኚ አይተኛም ⛪

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-12 22:01:32 የምታጣው ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ስትሆን፣
ካለፉት ጊዜያት የበለጠ ጠንካራ ትሆናለህ
162 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 የልብን ሳይነግሩት የሚረዳ ልክ እንደኔ የሚሉት ጓደኛ በህይወት አጋጣሚ አንዴ ነው ሚገኘው።

Tnq abduyee
184 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 "ሀዘን ከባድ የሆነ እንግዳ ነው"
አንተን ሊጠይቅህ ይመጣል መከልከል አትችልም፡፡ ሲመጣ ግን እሱን አውራው፡ ከሱም ትምህርት ውሰድ ግን እንዲቆይ አትፍቀድለት፡፡
157 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 .!!
    ቀናቶች እራሳቸውን ሊያመጡ ይችላሉ......ነገር ግን ከኛ የወሰዱትን አይመልሱም
154 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 #ዘመቻ_ቤት_መምቻ

ግጥም የት ይነበብ
ቀድሞስ የት ተጽፎ
ገጣሚው በሞላ በ "ውዴ" ተለክፎ

አለ ገጣሚዉ ኢዝ
148 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 አትመላለስ ትረክሳለህ
አትራቅ ትረሳለህ
137 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:01:32 አንዳንድ የሚያስከፉ ነገሮች አሉ
ግን ደሞ ትክክል ናቸው
136 views§ølîýě , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ