Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:— አሰላሙአለይኩም ወራህመቱ | ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم

አዲስ ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

እደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 01 እና 02 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እናንተን በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች እና እህቶችን ማግኝት ትችላላቹ

ዐሚር
+251900947983

አብደልከሪም
0938090001

ዘያድ
+251931293779

በእህቶች በኩል እንዳትወዛገቡ በ እነኝህ ስልክ ቁጥሮች እንዲቀበሏቹ ማናገር ትችላላችሁ

ሀለውያ
+251919285893

ሶፊያ
+251919075050

ሀድራ
+251987016289

ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።

የ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ