Get Mystery Box with random crypto!

መኖሪያችን የዘላለም አምላክ ነው! የአንዳንድ ነገሮች መኖርና አለመኖር እግዚአብሔር እኛን እያስ | (✍ ስለ ህይወት✍)

መኖሪያችን የዘላለም አምላክ ነው!

የአንዳንድ ነገሮች መኖርና አለመኖር እግዚአብሔር እኛን እያስጓዘበት ላለው መንገድ መቃናት አያግዘውም ደግሞም አያስተጓጉለውም።
እንዴት እንዲያኖረን እያኖረን ያለው እሱ በራሱ እርግጠኛ ነው።
ደስ ሲል

https://t.me/sle_hiwot