ስለ ዲናችን እስልምናን በቁርአንና በሶሒህ በሱና እና በሰለፎች አረዳድ መሠረት ለመማርና ለማስተላለፍ የተከፈተ መድረክ። 📖 የቁርአን ትምህርቶች 📚 ሶሒህ ሐዲሶች 🕌 እስላማዊ እውቀት እና ምክሮች 🤲 የዕለት ተዕለት ጠቃሚ ትምህርቶች «አድርሱ ከኔ አንዲት አንቀጽ ብትሆንም።» — ሶሒህ አል-ቡኻሪ ማንኛውንም አይነት ሀሳብ አስታየት እንቀበላለን በዚህ ላኩልን 👇 @Commentanybot
ስለ ስለ ዲናችን 🌿 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች