Get Mystery Box with random crypto!

Skylink Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ skylinktechnologies — Skylink Technologies S
የቴሌግራም ቻናል አርማ skylinktechnologies — Skylink Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @skylinktechnologies
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.89K

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-01 23:02:31 Skylink Technologies pinned a video
20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 23:00:43
በቅርብ ጊዜ ለምርቃት በቅቶ ለእይታ ክፍት የኾነው ከድንቅ ኪነ ሕንጻ ጀምሮ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ረቂቅ ጉዞ የሚታይበት ፣ ጥበብ እና እውቀት የነገሰበት ፣ በመሓል ኣዲስ ኣበባ በግርማ የቆመው በሐገራችን ግዙፉ የሳይንስ እና ጥበብ ሙዝየም በ15 ሺህ ሜትር ስኩዌር ስፋት ላይ ኣርፎ በውስጡ 4000 ያህል ሓገር በቀል ዛፎች ይገኙበታል ። ይህ ብዙዎች ተስፋ የጣሉበት የነገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ መንገዳችንን የሚያሳየው የሳይንስ እና ጥበብ ሙዝየም ነው።

እኚህንና ሌሎች የቴክኖሎጂ ሓሳቦችን ይዞ በኣዲስ ይዘት እና ኣቀራረብ ሚንበር ቴክ በቅርብ ቀን ከስካይሊንክ ጋር በመተባበር በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን ።

#ሚንበር_ቴክ
#ሚንበር_ቲቪ
#ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
147 viewsMohammedkerm Ahmed, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 12:37:52
#ምርኩዝ_23
#ኋላ_እና_ፊት

ቅዳሜ ኅዳር 17/2015 ከሰዓት ከ7:30 ጀምሮ
በግራንድ ኤሊያና ሆታል አዳራሽ!

የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የዳሽን ባንክ  ቅርንጫፎች
እና በአሞሌ መተግበሪያ ያገኛሉ!

       #ምርኩዝ
ህልም - ትጋት - ስኬት!
161 viewsMohammedkerm Ahmed, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 12:37:52 የምርኩዝ 23 VIP ትኬቶችን የሚያሸልም ልዩ የሆነ የtik tok challenge በሚንበር ቲቪ ቲክቶክ ገጽ

እስከ ኸሚስ ምሽት በሚቆየው ቻሌንጅ የሚንበር ቲቪን የማህበራዊ ድህረ ገፅ አማራጮች የሚያስተዋውቁ እስላማዊ አደብ ያላቸውና ልዩ ፈጠራ የታከለባቸው ቪዲዮዎችን ሰርታችሁ በቲክቶክ ገፆቻችሁ ሚንበር ቲቪን ታግ በማድረግ መፖሰት።

አሸናፊዎቻችንን ጁምዓ እናሳውቃለን።
Tiktok link https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

መልካም ዕድል!

#ሚንበር_ቲቪ!
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
202 viewsMohammedkerm Ahmed, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 21:29:31 Channel photo updated
18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 21:27:51
የምርኩዝ 23 VIP ትኬቶችን የሚያሸልም ልዩ የሆነ የtik tok challenge በሚንበር ቲቪ ቲክቶክ ገጽ

እስከ ኸሚስ ምሽት በሚቆየው ቻሌንጅ የሚንበር ቲቪን የማህበራዊ ድህረ ገፅ አማራጮች የሚያስተዋውቁ እስላማዊ አደብ ያላቸውና ልዩ ፈጠራ የታከለባቸው ቪዲዮዎችን ሰርታችሁ በቲክቶክ ገፆቻችሁ ሚንበር ቲቪን ታግ በማድረግ መፖሰት።

አሸናፊዎቻችንን ጁምዓ እናሳውቃለን።
Tiktok link https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

መልካም ዕድል!

#ሚንበር_ቲቪ!
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
190 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:04:56 Channel photo updated
17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 13:24:27
መልካም አዲስ አመት 2015ዓ.ም
#ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
432 views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 20:34:00
Network Installation @Bilalul_Habeshi

#Skylink_Technologies
589 views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:19:32 #ወደ_ነገ
#የቴክኖሎጂ_ሴሚናር
#ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
#ንጁም ዩዝ ኤክሰለንሲ ሴንተር
552 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ