Get Mystery Box with random crypto!

በቅርብ ጊዜ ለምርቃት በቅቶ ለእይታ ክፍት የኾነው ከድንቅ ኪነ ሕንጻ ጀምሮ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ | Skylink Technologies

በቅርብ ጊዜ ለምርቃት በቅቶ ለእይታ ክፍት የኾነው ከድንቅ ኪነ ሕንጻ ጀምሮ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ረቂቅ ጉዞ የሚታይበት ፣ ጥበብ እና እውቀት የነገሰበት ፣ በመሓል ኣዲስ ኣበባ በግርማ የቆመው በሐገራችን ግዙፉ የሳይንስ እና ጥበብ ሙዝየም በ15 ሺህ ሜትር ስኩዌር ስፋት ላይ ኣርፎ በውስጡ 4000 ያህል ሓገር በቀል ዛፎች ይገኙበታል ። ይህ ብዙዎች ተስፋ የጣሉበት የነገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ መንገዳችንን የሚያሳየው የሳይንስ እና ጥበብ ሙዝየም ነው።

እኚህንና ሌሎች የቴክኖሎጂ ሓሳቦችን ይዞ በኣዲስ ይዘት እና ኣቀራረብ ሚንበር ቴክ በቅርብ ቀን ከስካይሊንክ ጋር በመተባበር በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን ።

#ሚንበር_ቴክ
#ሚንበር_ቲቪ
#ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ