Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ግንቦ | Skyline media

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አመራሮቹ በክልሉ ልማት፣ ሠላም እና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/247649