Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት- አፍሪካ ህብረት 60ኛ ዓመት ክብረ በዓል በአዲስ አበባ መከበር ጀመረ | Skyline media

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት- አፍሪካ ህብረት 60ኛ ዓመት ክብረ በዓል በአዲስ አበባ መከበር ጀመረ
************************

60ኛው የአፍሪካ አንድነት  ድርጅት - የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ ዓመት ክብረ በዓል በአዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት በመከበር ላይ ነው፡፡

“የእኛ አፍሪካ የወደፊት ዕጣችን” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው 60ኛው የአፍሪካ ቀን፣ የበለጸገች እና ሰላም የሰፈነባት፣ በራሷ ዜጎች የምትመራ እና በዓለም አቀፍ መድረክ የምትወከል አፍሪካን መፍጠርን ዓለማ አድርጎ ነው።

ይህም ህልማቸው አንድነቷ የተጠበቀ አፍሪካን ለመፍጠር፣ ሰላማዊት እና ተለዋዋጭ ኃይልን በዓለም መድረክ እና በተለይም ደግሞ ከቅኝ አገዛዝ ጋር የሚደረገውን ትግል የሚወክል መስራች አባሎቿን በማስታወስ ነው።

የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት እ.ኤ.አ. በ1963 በኢትዮጵያ መመስረቱ ይታወሳል፡፡