Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህ ትናንት ማለዳ ከሳተላይት የተሠበሠቡ ምስሎች በሡዳን የጦር ሐይሎች እና በRSF ታጣቂዎች መ | Skyline media

እነዚህ ትናንት ማለዳ ከሳተላይት የተሠበሠቡ ምስሎች በሡዳን የጦር ሐይሎች እና በRSF ታጣቂዎች መካከል በመካሔድ ላይ ባለዉ ግጭት በካርቱም አለም-አቀፍ የአዉሮፕላን ማረፊያ ላይ የደረሠዉን ጉዳት የሚያሳዩ ናቸዉ። በምስሎቹ እንደሚታየዉ ቢያንስ 14 አዉሮፕላኖች ሙሉ ለሙሉ ሲወድሙ ሌሎች በርካታ አዉሮፕላኖች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። እስካሁን በግጭቱ ሕይወታቸዉን የተነጠቁ ሠዎች ብዛት ከ180 ተሻግሯል።

አፍሪካ ለመሪዎች ስልጣንና ክብር ዜጎቿንና አንጡራ ሐብቷን የምትገብርበት ዘመን ማብቂያዉ ገና ሩቅ ይመስላል!