Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም የቴሌቪዥን እና የሬዲዩ ጣቢያ | Skyline media

በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም የቴሌቪዥን እና የሬዲዩ ጣቢያዎች ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መዝናኛ ፕሮግራሞቻቸውን ሳያስተላልፉ አሳልፈውታል።

የመዝናኛ ፕሮግራም በማሰራጨት ከሚታወቁት አርትና ኢቢኤስ በተጨማሪ ሌሎችም የተለያዩ ሰበቦችን በመስጠት የመዝናኛ ፕሮግራም ከማሰራጨት ሙዚቃ ከማጫወትና አዝናኝ ጉዳዩችን ለማቋረጥ የተገደዱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በተላለፈ ጥሪ መሰረት ነው ተብሏል።
የቴሌቪዥን ጣቢያዎቹ ያቋረጡትን የመዝናኛ ፕሮግራም መቼ ማሰራጨት እንደሚጀምሩ የታወቀ ነገር የለም።