Get Mystery Box with random crypto!

በሁለት ቀናት 50 ጋብቻ ፈረሰ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች መረጃና ምዝገባ | Skyline media

በሁለት ቀናት 50 ጋብቻ ፈረሰ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች መረጃና ምዝገባ ኤጀንሲ ሁለት ቀናት ብቻ 50 ህጋዊ ጋብቻ በፍቺ ተጠናቀቀ።
በከተማ ደረጃ ከሰጣቸው አገልግሎቶች በዝርዝር የተቀመጠው አሃዝ በሁለት ቀናት የተከናወነ ፍቺ ሲሆን ምክንያቶች አልተገለጹም።