Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፦ - በጋሞ፣ - ጎፋ፣ - ወላይታ፣ - | Skyline media

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፦
- በጋሞ፣
- ጎፋ፣
- ወላይታ፣
- ጌዴኦ፣
- ደቡብ አሞ እና ኮንሶ ዞኖች  እንዲሁም ደግሞ ፦
- በአሌ፣
- ቡርጂ፣
- አማሮ፣
- ባስኬቶ እና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች በምርጫ አስፈጻሚነት የነበሩ በቀጣይ በተጠቀሱት አካባቢዎች ለሚካሄደው #ሕዝበ_ውሣኔ በምርጫ አስፈጻሚነት በድጋሚ ለመሣተፍ ፍቃደኛ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡለት ጠይቋል።

ፍቃደኛነታቸውን ለመግለፅም ከላይ የተጻፈው መልዕክት (text message) በእጅ ስልካቸው ሲደርሳቸው አንድን ተጭነው እንዲመልሱ መልዕክት ተላልፏል።