Get Mystery Box with random crypto!

#Update #News የኢትዮጵያ መንግሥት ለእርዳታ አቅርቦት ሥርጭት የሚውል በየወሩ ሁለት ሚሊዮን | Skyline media

#Update #News
የኢትዮጵያ መንግሥት ለእርዳታ አቅርቦት ሥርጭት የሚውል በየወሩ ሁለት ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ ወደ ትግራይ ክልል እንዲገባ መፍቀዱ ተነገሯል።

ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ጦርነቱ ተባብሶ ወደ አጎራባቾቹ የአማራ እና የአፋር ክልሎች ከተስፋፋ በኋላ ወደ ትግራይ የሚገባው የሰብአዊ እርዳታ እና ነዳጅን አቅርቦት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወሳል።

መንግሥት የእርዳታ በተለይም የነዳጅ አቅርቦቱን የህወሓት አመራሮች ለወታደራዊ አላማ ሊያውሉት ይችላሉ የሚል ስጋት ያለው ሲሆን፣ የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣኑም ይህንን የሚያስወግድ “የቁጥጥር ዘዴ” ተግባራዊ በማድረግ አቅርቦቱ እንዲፋጠን ጠይቀዋል። ተጨማሪ ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/መንግሥት-ለእርዳታ-አቅርቦት-ሥርጭት-በየ/