Get Mystery Box with random crypto!

1ሺህ 127 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዛሬ በ3 ዙር በተከናወነ ዜጎ | Skyline media

1ሺህ 127 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ዛሬ በ3 ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 127 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ከተመለሱት ውስጥ ስድስቱ ሕጻናት መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡

ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

እስካሁን ድረስ በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ሥራ ከ38 ሺህ 853 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የ WT ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
ዌብሳይት፡ wolaitatimes.com
ቴለግራም፡ https://t.me/WolaitaTimes
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/wolaitatime/
ዩቲዩብ፡ https://youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/wolaitatimes/