Get Mystery Box with random crypto!

ይፋዊ የጨዋታ ኮከብ: ሊዮነል ሜሲ ተጫዋቹ በ3 ተከታታይ ጨዋታዎች የጨዋታ ኮከብ መሆን ችሏል። | SKY ስፖርት ⚽

ይፋዊ

የጨዋታ ኮከብ: ሊዮነል ሜሲ

ተጫዋቹ በ3 ተከታታይ ጨዋታዎች የጨዋታ ኮከብ መሆን ችሏል።

ኢንተር ማያሚ ወደ16ቱ ውስጥ የገቡ ሲሆን በቀጣይ ዳላስ እግር ኳስ ክለብን ይገጥማሉ።

@sky_sports
@sky_sports