Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተር ማያሚ ከዚህ በፊት ከኦርላንዶ ሲቲ ጋር ያለው ሪከርድ የ5 ጊዜ ሽንፈት ነበር፤ ሆኖም ሊዮ | SKY ስፖርት ⚽

ኢንተር ማያሚ ከዚህ በፊት ከኦርላንዶ ሲቲ ጋር ያለው ሪከርድ የ5 ጊዜ ሽንፈት ነበር፤ ሆኖም ሊዮ ሜሲ 2 ጎሎች ባስቆጠረበት ጨዋታ አሸንፈዋል።

ሜሲ ለኢንተር ማያሚ

3 ጨዋታዎች
5 ጎሎች
1 አሲስት
6 ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎ
በየጨዋታው በአማካይ 2 የግብ ተሳትፎ



@sky_sports
@sky_sports