Get Mystery Box with random crypto!

የማኅበረ ቅዱሳን 15ኛ ጠቅላላ ጉባኤ መርሐ ግብረ መከናወን ጀመረ!! ++++++++++++++++++ | ስንክሳር በየቀኑ

የማኅበረ ቅዱሳን 15ኛ ጠቅላላ ጉባኤ መርሐ ግብረ መከናወን ጀመረ!!
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
(ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ)

ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሐረርጌ እና አፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትና የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት መርሐ ግብሩ በጸሎተ ወንጌል ተጀምሯል፡፡

በመርሐ ግብሩም የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ፣ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሠረት ጨምሮ የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ነሐሴ 21-2014ዓ.ም