የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.75K
የሰርጥ መግለጫ
ኢትዮጲያዊነትን የሚያንፀባርቅ
ድንቅ ቻናል ነው፡፡
ይቀላቀሉን፡፡
♥ኢትዮ ስነ ቃል♥
@sinekal
ለአስተያየትዎ
@abiye12
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
2
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-21 11:43:27
በነገራችን ላይ ፍራሽ አዳሽ አርትስ ላይ ከመጀመሩ በፊት በ1967 ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር "ፍራሽ አዳሽ" በተሰኘ ርዕስ የፃፉት ፅሁፍ መፅሀፋቸው ውስጥ አካተዋል የአርትስ ፍራሽ አዳሽም ቢሆን ሀሳቡ ከዚህ የተጠነሰሰ ነው ለማንኛውም መልካም ንባብ ብያለሁ ።
Meskerem mekonnen
@kiyaa124
@poemmylove
257 viewsMeskerem Mekonen , 08:43
2022-08-21 11:35:11
የሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ ካንቺ ጋር የተሰኘው ግጥም (1955)
@poemmylove
234 viewsMeskerem Mekonen , 08:35
2022-08-21 10:01:42
እረዳትህ ናት ተብየ......
ከእግዜር ጋር የተዋዋልኩብሽ ውሌ
አንች ማለት ''አንድ ስጋየ አካሌ''
habtsh
Join and share
@sinekal
@sinekal
225 viewsBeliever Man, edited 07:01
2022-08-13 15:33:53
ይቀጥላል .......
ዶ/ር አሸብርና ሌሎች
ሁለት ብር ስንት ዶላር ነዉ ??
(አንዷን ወንዝ ሀለት ጊዜ ስናሻግራት )
( @mubako)
join t.me/wisdompoet
376 views⟅M⟆⟅u⟆⟅b⟆⟅a⟆⟅k⟆⟅o⟆ , edited 12:33
2022-08-13 13:23:12
ጆዬ
https://www.facebook.com/myzemapost/videos/220651550126405/
335 viewsMeskerem Mekonen , 10:23
2022-08-02 10:46:36
ቀነ ጎዶሎ
ፀሀፊ :- መስከረም መኰንን ( @kiyaa124 )
@poemmylove
@poemmylove
437 viewsMeskerem Mekonen , 07:46
2022-07-27 14:28:37
ናፈቀኝ ልጅነት
ሙባረክ @mubako
join join
T.me/wisdompoet
560 viewsⓜⓤⓑⓐⓚⓞ , 11:28
2022-07-27 01:41:46
ይሄን ግጥም የፃፍኩት ከሁለት አመት በፊት ቡታጅራ ከተማ ውስጥ አርሴማ ቤተክርስቲያን በር ላይ መንታ ልጆች ይዛ የተቀመጠች ምስኪን የኔ ቢጤ እናት አይቼ ነበር። ልጆቿን እያጫወተች................
<<< እዬዬ >>>
.
ከሩቅ ይታየኛል
'ካድማስ ወዲያ ማዶ
አይመሽ ወይ አይነጋ፤
አይከርም ወይ አይበጋ፤..........
[ዐብይ]
ሙባረክ ( @mubako )
494 viewsⓜⓤⓑⓐⓚⓞ , 22:41
2022-07-25 16:22:45
ምወዳቹ እንዴት ከረማቹ...
ለዛሬ ከጋሼ አለማየሁ ገላጋይ መፅሀፍ አጠር ያለች ልቦለድ ትረካ ይዤላቹህ መጥቻለሁ ታደሙልኝማ
@poemmylove
@poemmylove
469 viewsMeskerem Mekonen , 13:22
2022-07-21 15:10:02
'ሀሎ'....
ለተላዩ ተፈጥሮ
ሰው ሰራሽ ላገዳቸው ተግቶ፣
'ሀሎ' ....
ለነፍሳቸው መጋኘት ለሻተው ናፍቆት ቤቱን ሰርቶ ።
'ሀሎ'...
ላምሳያችን 'ሀሎ' ላምሳያቸው፣
'ሀሎ' ...
ለሁሉ ዐይነት መራቅ ላቀባቸው ።
<< በቀጭኑ ገመድ
በቀጭኑ ሽቦ፣
ጠረን ልስላሴን
ከድምጠት ሰብስቦ>>
'ሀሎ'....
ለኛ አይነቱ ሀሉ ለቀናበት ስንክል ለከበበው ፣
'ሀሎ'....
ካ'ድማስ ማዶ ልብ ላነበበው ።
'ሀሎ'.... ለናፈቀ አግኝቶ ላልረካ፣
'ሀሎ....በምናቡ መውደድን ላፈካ ።
እድሜ ለዕድሜ ይሁን
ዘመን አይሰጥ የለ፣
ሁሉም ትዝታ ነው
ከመዝገብ ላይ ያለ ።
'ሀሎ'.... ለትዝታው ሲመሽ ለሚከተል ፣
'ሀሎ'.... ከንጋት ጋር ለማይነጣጠል ።
በመላ ፡ በዘዴ ፡ ይታገስ ፡ መልመዱ ፣
'ሀሎ...'፡ በተስፋ፡ጫፍ ፡'ሀሎ' ፡በገመዱ !!
አይዳ
(@Ayutiina)
Join
T.me/wisdompoet
683 viewsⓜⓤⓑⓐⓚⓞ , 12:10