Get Mystery Box with random crypto!

ወንዶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት ስራ | ትዳር የአማኞች ምሽግ

ወንዶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን
ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት
ስራ ያላት እያሉ የጋብቻ መሰፈርታችሁ
ውስጥ ስለሚያስገቡ ነው .
ቤት ካላት ?
መኪና ካላት ?
ብር ካላት ?
አንተን ለዘበኝነት እንጂ!! ለባል
አትፈልግህም እወቅ።
ወንድ ሁን ።

https://t.me/SileTidarEnmekaker