Get Mystery Box with random crypto!

ሴት ልጅ የተፈጠረችው ቤቷ እንድትዘወትር መሆኑን ማወቅ ግድ ይላታል … ( በባሏ እንክብካቤ ስር ሆ | ትዳር የአማኞች ምሽግ

ሴት ልጅ የተፈጠረችው ቤቷ እንድትዘወትር መሆኑን ማወቅ ግድ ይላታል
… ( በባሏ እንክብካቤ ስር ሆና ፈጣሪዋን ልታመልክ)
… ባሏን ልትኻድም
…ልጆቿን በሸሪዓ ስርዓት (ኮትኩታ) ልታሳድግ
(ነው የተፈጠረችው)
¶¶ ሼህ አልባኒ ረሂመሁላህ ¶¶
…………………………………………
ቀጣዩ የአሏህ ቃል ለሼሁ ንግግር መሰረት ነው
[ ﻭَﻗَﺮْﻥَ ﻓِﻲ ﺑُﻴُﻮﺗِﻜُﻦَّ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺒَﺮَّﺟْﻦَ ﺗَﺒَﺮُّﺝَ ﺍﻟْﺠَﺎﻫِﻠِﻴَّﺔِ ﺍﻟْﺄُﻭﻟَﻰٰ ۖ ﻭَﺃَﻗِﻤْﻦَ
ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓَ ﻭَﺁﺗِﻴﻦَ ﺍﻟﺰَّﻛَﺎﺓَ ﻭَﺃَﻃِﻌْﻦَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟَﻪُ ۚ ]
[በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡
ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡]
ሱረቱል አህዛብ 33
………………………
ከወንድ ጋር ተቀላቅላ ልትሰራ
ውጭ ውጭ እንድትል አልተፈጠረችም ማለት ነው
ሸሪዓችን ይሄን ያህል ለሴት ልጅ ይሳሳላታል
……………………………………………
አሏህ የወንዶቻችንን # አቅል እና # አቅም ያበርታ።
https://t.me/SileTidarEnmekaker