Get Mystery Box with random crypto!

::የሚወድሽ ብሆን ኑሮ:: ☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝምብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆ | ትዳር የአማኞች ምሽግ

::የሚወድሽ ብሆን ኑሮ::

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝምብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆኚ አይፈቅድም ነበር።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ፍቅርሽን ባልገነባዉ
ነበር በስልክ ለሊት ለሊት ላይ።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን… በየ መንገድ ዳሩና በየ ዛፉ ስር ሊያገኝሽ ባልቀጠረሽ ነበር።

☞የእዉነት ቢወድሽ አላህን በራስሽ ላይ እንድታስቆጪ አያደርግም ነበር ሀራም ነገር እየነካ።
☞የእዉነት ቢወድሽ የመስኮትሽን በር አያንኳኳም ነበር የበሩ መግቢያዉ ሰፊ ከመሆኑም ጋር።
ንቂ_ውዴ_ከዚ_ከለሊት_እብደትና_ቅዠት
☞እሱ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ አላህ በለመነ ነበር በሰላቱ ሱጁዶች ሀላሉ የብቻዉ እንትሆኚ
አላህን እንዳያምፅ በፈራና በሀራምም ላይሆንሽ አብሮሽ መሆንን አይመርጥም ነበር።

የእዉነቱን ወዶሽ ቢሆን ብቻ.....
ሼር ሼር
https://t.me/SileTidarEnmekaker