Get Mystery Box with random crypto!

ወጣትነት #ክፍል_1 ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራ | የደምቢ ልጆች ጥበብ ስራዎች

ወጣትነት
#ክፍል_1

ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም።
ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም!
"
"
#ይቀጥላል
"
"
#እንቀጥል_እንዴ ?



      @hollypoem
@hollypoem
      @hollypoem