Get Mystery Box with random crypto!

የደምቢ ልጆች ጥበብ ስራዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ siletibeb — የደምቢ ልጆች ጥበብ ስራዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ siletibeb — የደምቢ ልጆች ጥበብ ስራዎች
የሰርጥ አድራሻ: @siletibeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 136
የሰርጥ መግለጫ

👉 #ይድረስ_ለ_ደምቢ_ልጆች 👈
👉እኛ የደምቢ ትዉልዶች
👉ደምቢ ላይ የተወለድን
👉ፅድድድድድት ያልን ምርጥ ትውልዶች!!
👉ፍቅር አዋቂዎች
👉ጫዎታ ዉስጣቸዉ
👉ሰላምን ሰባኪ
👉👇👇👇👇👇👇
👉24/7 ለሰላም
👉24/7 ለአንድነት
👉24/7 በመቻቻል
👉24/7 የሚናፈቁ
👉ሁሉም ግዜ
👉ሁሉም ቦታ
👉ከሁሉም ጋራ
👉ተቻችለዉ የሚኖሩ
👉የፍቅር አገር ፍቅር የሆኑ ልጆች።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-10 17:52:28 ወጣትነት
#ክፍል_1

ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም።
ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም!።
ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም!
"
"
#ይቀጥላል
"
"
#እንቀጥል_እንዴ ?



      @hollypoem
@hollypoem
      @hollypoem
34 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 17:52:18 ንስር አሞራ እና አንተ ... አንቺ ... እኔ ... 
ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው ካልክ ልክ ነህ ... ግና 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ...
#የመጀመሪያው :-  ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ...
#ሁለተኛው :-  አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ...
#ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል።
እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው። አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው።
1ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ?
2ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ?
የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል።
ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል።
፩ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል።
፪ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል።
፫ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር  ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡
፬ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል።
፭ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል።
  ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡
ወዳጄ ሆይ:-
ችግር ገጠመኝ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል።
ችግሬ ... ችግሬ ... እያልክም ነጠላ ዜማ አትልቀቅ ፣ ፊትህንም ችግር ፊት አታስመስል ፣ ጥቅም ላይ እያፈጠጠ የሚከተል ሰው በበዛበት አለም ላይ መውደቅህን መጥሪያ ካርድ አታሰራበት ፣ መራብ መጠማትህን ፖስት ለማድረግ አትቸኩል ፣ መገፋትህን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ኡኡኡ አትበል ፣ ስንት ነገር መስራት የምትችልበትን አዕምሮ ለሃሜትና  "አሉ ... አለች" መሳሪያ በመጠቀም "የውሸት እየኖርክ - የእውነት አትሙት" ...
በቃ! ...  ልክ እንደ ንስር አሞራ በህይወትህ አጋማሽ ላይ ምርጫ መቶልሃል ...
፩ኛ. ችግሩን ታቅፎ መሞት ...
፪ኛ. ለችግሩ መስዋትነት ከፍሎ ማለፍ ...
••• አስተውል ... •••
ሁለተኛውን ከመረጥክ ልክ እንደ ንስሩ አምስት ዋጋዎችን መክፈል አለብህና ዝግጁ ሁን ...
፩ኛ. ራስህን ከነገሮች አርቀህ በፅሞና ሃሳብህን መግራት ጀምር ... እዚህ ጋር ከወዳጅም ከጠላትም መራቅ ፍቱን መድሃኒት ነው ... ንስር አሞራው ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚወጣው ከሁሉም ንስሮች እርቆ ለህይወቱ ዋጋ ለመክፈል ነው ... ይህን አይነት መላ ምሁራኑ "የስኬት ሱባኤ" ይሉታል።
፪ኛ. አንገብጋቢ ችግርህን ለመፍታት ቁርጥ ያለ አቋም ይዘህ እስከ ሞት የሚያደርስ መስዋትነት መክፈል። ንስሩ አፉ ላይ ያለውን ምግብ ማምጫ መንቁሩን እንደሚያስወግደው ሁሉ።
፫ኛ. መስዋት የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትዕግስት መጠበቅ ... ይህ ደግሞ ንስሩ መንቁሩ እስኪያድግለት ድረስ ምግብ ሳይበላ እንደሚኖረው ሁሉ አንተም ዋጋ የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትእግስት እና እምነት መጠበቅ።
፬ኛ. በትእግስት ጠብቀህ ያሰብከው ነገር ከመጣ በዋላ ህይወትህን ጠፍንገው የያዙህን ነገሮች መፍታት ... ልክ ንስሩ መንቁሩ እንዳደገለት የእግሩን ጥፍሮች በመንቁሩ እየወጋ እንደሚያስወግዳቸው ሁሉ።
፭ኛ. ሁሉን ካሳካህ በዋላ ወደ ህልምህ መብረር ... ይህ ማለት ንስሩ የእግሮቹን ጥፍር አስወግዶ እና አሮጌ ክንፎቹን አስወግዶ ከጠበቀ በዋላ አዲስ ክንፍ ፣ አዲስ መንቁር እና አዲስ ጥፍር ካበቀለ በዋላ እንደ አዲስ ጉልበታም ንስር ቀሪ ዘመኑን ይኖራል።
ሲጠቃለል ...
አንተም ፣ አንቺም ፣ እኔም በዚህ ሁሉ መንገድ አልፈን ከባዱን ጊዜ ካለፍን በዋላ በአዲስ የህይወት መንቁር ፣ የተስፋ ጥፍር እና የስኬት ክንፍ ከፍ ብለን እንበር ዘንድ ..... ኑ ንስር አሞራን እንምሰል።
"
.
.
"
"
      @hollypoem
@hollypoem
      @hollypoem
32 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 21:41:27 #Urjii
Sagaalee Nuraddin Burqaa (HollY)



      @hollypoem
@hollypoem
      @hollypoem
42 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 01:22:56 አንባቢ: ኑረዲን ቡርቃ (HollY)
Join us..
@hollypoem
@hollypoem
@hollypoem
አስተያየት ከለዎት @hollynba
40 views22:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 01:08:07 #አይገዳደሩት
#ግዜ
"
"
'
Join us..........
https://vm.tiktok.com/ZMLstSP7C/
38 views22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 01:54:12 #ሰዉ_የመሆን_ገነት
ገጣሚ: Nuredin Burka (HollY)
አንባቢ: Fahima

@hollynba
45 views22:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 03:54:59 ​​" ትክክለኛ እውቀት ማለት የራስን የድንቁርና መጠን አልያም ስፋት ማወቅ ነው። "
/ ኮንፊሽየስ
ዕውቀት ውጪያዊ የሆነና ከውጪ የምንቃርመው የሚመስለን ብዙዎቻችን ነን.
ግን የእውቀት ባለቤት እኛው ነን.
'የሰው ልጅ የሚማረው........
#የጠፋበትን_አእምሮ_ለማስመለስ_ነው
የምትል የቆየች አባባል አለች።
እውቀትን እና የእውቀትን ፍለጋ ይሄ በሚገባ የሚገልጸው ይመስላል።
መረጃ የእውቀት ግብአት ቢሆን እንጂ በራሱ እውቀት አይሆንም፣ ምክንያቱም መረጃ ማለት ከውጪ የምትሰበስበው ውጫዊ ነገር ነውና።
ትምህርት ማለት ልክ ያንቀላፋ አዕምሮን እንደማንቃት ነው።
ይህ ማለት ግን አንቀላፍተን ተፈጥረናል ማለት አይደለም፣ ማሰብ እንደምትችል ያወቅህ እና ያሰብህ ሰዓት የሁሉም ነገር መነሻው ያንተ አእምሮ እንደሆነ ትደርስበታለህ።
ማይምነትን ልትፈራው እንጂ ልትጠላው አይገባም።
ማይምነትህ መነሻህ ነውና ማይምነትህን ካላወቅህም ወደማወቅ መንገድ አትጀምርምና።
ስንጠቀልለው..........
"የራስህን የድንቁርና መጠን ስታውቅ ያኔ ትክክለኛ እውቀት ይኖርሃል" ሲል ነዉ ኮንፊሺየስ ያስቀመጠው።
በተለይ ቁንፅል መረጃን እና እውቀትን ያደባለቁ ሰዎች ፣ ወይም የራሳቸው ማይምነት ወደ እውቀት የመራቸው መሆኑን የዘነጉ ሰዎች ፣ ወይም በሌላ አገላለፅ ጥራዝ ነጠቅ ወሬን እንደ ጥልቅ እውቀት ቆጥረው ሰው ላይ የንቀት እና የስድብ አጀብ የሚያወርዱትን አዋቂ መሳዮች መጀመርያ የራሳችሁን ድንቁርና እውቁት ሲላቸው ነው።
ምንጭ ፦ Philosophical Megazines
"
"
@hollypoem
@hollypoem
@hollypoem
42 views00:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 02:00:47 https://m.tiktok.com/v/7087709037487492358.html?u_code=ddmde5egfhcgk0&preview_pb=0&language=en&_d=e16eh347l9gjfi&share_item_id=7087709037487492358&source=h5_m×tamp=1650235871&user_id=6858888839939998722&sec_user_id=MS4wLjABAAAADc1NTG9RV00R4NoEpaHBTQNxc1N9L0_MdCtxWwzNKMtgly9vxkGN5yj97o1M7fFs&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7084753645870892802&share_link_id=ee134661-4e4c-439d-8a79-769509281698&share_app_id=1340
34 views23:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 02:29:21 #ዉበትህ_ልዩ_ነዉ
አንባቢ: ቅድስት ሙላቱ
"
"
"
"
#share
Join us.......
@hollypoem
@hollypoem
@hollypoem
ለአሳብ እና አስተያየት @hollynba
34 views23:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 02:21:11 ​​መናፈቅ ላይገባኝ
የመናፈቅ ልኩ ማቼም ይታወቃል፣
ይዞ በሰመመን ከአንዱ አንዱ ይነጉዳል።
እኔ የዚ ሁሉ ትርጉም ባይገባኝም፣
የመናፈቅ ልኩ ግድ ባይሰጠኝም።
አንቺ ምንም ብትይ ምንም አልልሽም፣
ግዴለሽ ብሆንም ግና አልጠላሽም።
ስቀመጥ ስነሳ አንቺን አስባለሁ ፤
ሺ ግዜ ልንገርሽ ዉዴ እወድሻለሁ።
እውነቴን እኮ ነው ስቀልድ መሰለሽ????
አንድ በይ ቁጠሪ እኔኮ ስወድሽ።
#ጥበብን_ስወዳት

29/04/2019
21/08/2011

Join us for
@hollypoem
@hollypoem


በነፃ ተቀላቀሉ

@hollypoem
@hollypoem
@hollypoem
28 views23:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ