Get Mystery Box with random crypto!

​​መናፈቅ ላይገባኝ የመናፈቅ ልኩ ማቼም ይታወቃል፣ ይዞ በሰመመን ከአንዱ አንዱ ይነጉዳል። እኔ የ | የደምቢ ልጆች ጥበብ ስራዎች

​​መናፈቅ ላይገባኝ
የመናፈቅ ልኩ ማቼም ይታወቃል፣
ይዞ በሰመመን ከአንዱ አንዱ ይነጉዳል።
እኔ የዚ ሁሉ ትርጉም ባይገባኝም፣
የመናፈቅ ልኩ ግድ ባይሰጠኝም።
አንቺ ምንም ብትይ ምንም አልልሽም፣
ግዴለሽ ብሆንም ግና አልጠላሽም።
ስቀመጥ ስነሳ አንቺን አስባለሁ ፤
ሺ ግዜ ልንገርሽ ዉዴ እወድሻለሁ።
እውነቴን እኮ ነው ስቀልድ መሰለሽ????
አንድ በይ ቁጠሪ እኔኮ ስወድሽ።
#ጥበብን_ስወዳት

29/04/2019
21/08/2011

Join us for
@hollypoem
@hollypoem


በነፃ ተቀላቀሉ

@hollypoem
@hollypoem
@hollypoem