Get Mystery Box with random crypto!

ሲልዐቱላህ(سلعة الله)

የቴሌግራም ቻናል አርማ silatullah_4u — ሲልዐቱላህ(سلعة الله)
የቴሌግራም ቻናል አርማ silatullah_4u — ሲልዐቱላህ(سلعة الله)
የሰርጥ አድራሻ: @silatullah_4u
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 647
የሰርጥ መግለጫ

✔ ቻናላችን በውስጡ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ፦
ሰኞ―እሁድ ፦ የነብያት፣የሰሀቦች፣የታቢኢዮች ምክር።
For any comment
@Silatubot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 17:21:38
አሰላሙአለይኩም  ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ፣

በዚያራ ወይም በጉብኝት መልኩ ወደ ሳኡዲ አረቢያ መሄድ ምትፈልጉ ካላችሁ ከተማማኝ ሙሉ ዋስትና ጋር በአላህ ፍቃድ ለተቀባዮ እጅ እንሰጣለን።
  ማሳሰቢያ፦
     1,ተላኪ አካል ፓስፖርት ሊኖረው/ራት ይገባል። ከሌላቸውም በአፋጣኝ እንዲደርስ እኛ እናደርጋለን።
    2,ተቀባይ አካል ኢቃማ ያለው/ያላት ሊሆን ግድ ይላል።
    3,ተቀባይ አካል ከሴት ከሆነ አባት፣ወንድም፣አጎት እና ባል ባጭሩ የሷ ሙህሪሞች ሊሆኑ ግድ ይላል።(ተቀባይ ሴት ከሆነች ችግር የለውም)
  4,የወንድም ከሆነ ልክ እንደዛው እናት፣አክስት፣እህት ሊሆኑ ግድ ይላል። (ተቀባይ ወንድ ከሆነ ችግር የለውም)
 
በቅርቡ ኢንሻ አላህ ወደ ዱባይ፣ኳታር፣ኢራቅ፣ኦርዶን እና ቱርክ እንጀምራለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ያናግሩን።

0972356252

share... share... share... share... share.... share... share... share....
104 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 17:21:30 ልጄ ሆይ ስምንት ነገሮችን ከኔ ላይ ዉሰድ የመጀመሪያወቹ አራቶቹ

ሰላት ዉስጥ ስትገባ ልብህን ጣብቅ

ከሰወች ጋ ስትሆን ምላስህ ጠብቅ

በአላህ ፀጋ ላይ ስትሆን ሰብዕናህን ጠብቅ

ከሰዉ ቤት ስትሆን አይንህን ጠብቅ

ቀሪወቹ አራት ነገሮች ደሞ

ሁለት ነገሮችን ሁልጊዜ አዘዉትረህ አስታዉሳቸዉ

ሞትንና
ፈጣሪን

ከሁለት ነገሮች ደሞ ፍጵም እርሳቸዉ

ለሌሎች ያደረከዉን መልካም ዉለታና

ሰወች የበደሉህንና ያስከፉህን ነገር
( ኩኑዝ)
63 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 14:52:34 አልሀምዱ ሊላህ

አሏሁ አክበር

በሲዳማ ክልል በራሳቸው ተነሳሽነት
1000 ሰወች ወደ ኢስላም እንደተመሙ ተነግሯል።

ይህ ትልቅ የአሏህ ተአምርና እድለኝነት ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
78 views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 21:44:19 ተጋበዙልኝ
(የቀልብ ሰላም ይህ ነው)
ሱብሀነላህ መታደል ነው
ከቁርአን ውጭ የሚያስደስት ልብን የሚያረጥብ ምን አለ።

ፏ ያለች ምሺት ይሁንላችሁ
120 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 11:27:15 ዐሹራ

የዐሹራ ፆም አመጣጥ ፣ የሚፆሙ ቀናቶች እና በዐሹራ ቀን ስለሚሰሩ መጥፎ ተግባራት የተዳሰሱበት አጠር ያለ ድምፅ (ከሪያዱ-ሷሊሒን ደርስ ላይ የተወሰደ)
°
በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
___
https://t.me/Alselfiy
132 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 07:10:18 #እባካችሁን_እህቶች__ልባችሁን
በፖርሳችሁ ያዙ¡

#የአንድ ብር ዝርዝር /ቀይቀይ! ለህፃን ልጂ እንደሚሰጥ ለዛም + ለዛንኛውም + ለዚህም + አትበትኑ!!
ልባችን #አንዲት ናት!
#የተፈጠረችውም ለአንድ ሰው ብቻ ነው!!!

እናም!
ልባችንን እንጠብቅ!
ሁሌ ምክር ለሴቶች እየተባለ ይፃፋል/ይፖሰታል!
ነገር ግን!
ምክሩን የሚሰሙት + የሚተገብሩት አላህ በራህመቱ ያዘነላቸው + በጣም ትንሾቹ ናቸው!!

#ስለዚህ!
እስክንቀየር አቋማችን እስኪስተካከል ድረስ የሚመክሩንን አንጥላ!

#ምክንያቱም !
የኛ መበላሸት ለዑማው መበላሸት መንሰኤ ነው!
#የኛ መስተካከል ለዑማው መስተካከል መሰረት ነው!

እናማ!
አንድን ነገር ከመስራት በፊት ማሰብ + መልካም ነው ወይስ መጥፎ ነገር መሆኑን ማገናዘነብ ይኖርብናል!

ምን መሰላችሁ?

#አላህ ካዘነላቸው ውጪ!

#አንዳንድ__እህቶች ለትዳር ባላቸው ፍላጎቶች! ለሚድያ ወንድ ሁሉ በራቸውን + ልባቸውን ይከፍታሉ!
በተለይ!
ደግሞ በላይ/ በፖስት ጥሩ/መልካም ነገር ለሚያስተላልፉ ወንድሞች!

#እናማ!
ከአንዳቸውም ወንዶች ሳይሆኑ (ትዳር) ሳያደርጉ!
ሀያዓቸውን + ሂጃባቸውን አስገፍፈው + ልባቸውን + ክብራቸውን + … …………………… አጥተው ፉላን + ፋላን እያሉ ሲያላዝኑ /ሲነፋረቁ + …………………………
+ ሚድያም ወጥተው ሲፖስቱ/ሲለጥፉ ይታያሉ!!

#በርግጥ በትዳር/ በሀላል መኖር መምረጣቸው እጂግ የተወደደ ቢሆንም!
ለትዳር ያላቸው ፍላጎት እጂግ የሰፋ ከመሆኑ አንፃር! ሰበብ ማድረሻው / ቦታው የት እንደሁ አዘንግቷቸዋል!
ከመዘንጋታቸውም ባሻገር ለውድቀት ዳርጓቸዋል!!

# እህቶቸ ሆይ!
ወደ አላህ + ራስሳችሁ/ነፍሳችሁ ተመለሱ!
#ለቆረቆረ ሁሉ በር እንደማይከፈት ሁሉ!
ቻት ለፃፈ ወንድ ሁሉ መልስ አትመልሱ!
እንዲሁ በፖስት ጠንካራ ሆኖ ስላያችሁት የኔ ሀላሌ ይሆናል ብላችሁ ልባችሁን ከፍታችሁ አታስረክቡ!

#እህቶቼ!
አላህ በዱኒያ ላይ ትዳርን ቀድሮት ከሆነ መቸም መቸም አይቀርም!
ሶብር አድርጉ + ጥንቁቅ + ጥቡቅ + ጠንካራ + ጨዋ… ………………+…………………+…………እንስቶች ሁኑ!

#ሚዲያ አላህ ላዘነለት + በመልካም ለሚጠቀም ኒዕማ ነው!

#ስለዚህ!
#ትዳርን በሚድያ ላይ አታስቡ!
ትምህርታችሁን ተማሩ + እራሳችሁን አታራክሱ!

#ሚድያላይ ያያችኋቸውን ወንድሞች እዛው ሚድያ ላይ ተዏቸው!
#ከሱና ወንድማማችነት አይዝለል!!!

#ፖስት ስላደረጉ ዓሊም + ለእናንተ የሚገቡ አይምሰላችሁ!
ፀሀፊያን ሁሉ አንባቢ አይደለም
አንባቢያን ሁሉ ተግባሪ አይደለም!!!

#ተግባሪዎች ከሰው ምስጋናን + ሙገሳን አይፈልጉም!!
በአገኙት አጋጣሚ
ለትምህርት የሚኳትኑ እንጂ!
#ቻት___ውስጥ አይዘፈዘፍም!

#እህቴ__ሆይ! ላንች ሲፅፍልሽ ንቂ ሌላይቱን እህትሽን እንዲሁ ማድረጉን አትዘንጊ + ያች እህትሽ ላንች የፃፈልሽ ከኦላይን አቷት ይሆናል + አዋርዳውም ሊሆን ይችላል!

#ብቻ ሱስ ስላለበት አድቦ አይቀመጥምና!
የአንችን + የእህትሽን ህይወት መደመር ለሱ ቀላል ነው!

እንድህ ሆንኩ እያልሽ አታላዝኒ/ አትነፋረቂ!

#ከሄደ መጀመሪያውንም ያንች አልነበረም!
ቢመጣም አይጠቅምሽም!!

#በርግጥ በርሽን ከዘጋሽ የአንችን ህይወት ሊደምር አይችልም!

በየትም በኩል ሊያገኝሽ አይችልም!

#እህቴ__ሆይ!
አላህን የምትፈራ + በሀያዕ የተዋበች + ክብሯን የጠበቀች… …………… ጥንቁቁ + ቁጥብ + ጨዋ እንስት እጂግ በጣም ውድ ነችና! እራሳችሁን ለሚድያ ወንድ አታርክሱ!!!
#ትዳር በመዘግየቱ አትዘኑ!
#ሳያገቡ የኖሩም + የሞቱም ምርጥ የአላህ ባሮች ነበሩና አስታውሱ!!

#በርግጥ በአሁኑ ጊዜ በሚታየው + በሚሰማው ነገር ሁኔታው አሳስቧችሁ ሊሆን ይችላል!!
ያዕኔ!
በውሸት ዓለም በሚኖርበት / እየኖሩ ባለበት ጥሩ(መልካም + ሷሊህ) የትዳር አጋርን ማግኛት ከባድ ቢሆንም!
መልካም (ሷሊህ) መሆን ከራስ ይጀምራልና!

#አንችም/እናንተም ምርጥ የአላህ ባሪያ + መልካም (ሷሊሆች) ሆናችሁ ጠብቁ
+ ከጌታችሁ ዕዝነትም ተስፋ አትቁረጡ!!!

ወላሁ ተዓላ አዕለም!

#ምክርና ሻዋር ከራስ ይጀምራልና!
መጀመሪያ ለራሴ ከዛም
ለእህቶቸ
180 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 06:03:24
ሳያስፈቅዱ የጎረቤት ዋይፋይ መጠቀም

ከሸህ ፈውዛን
128 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 06:03:24
ሰው ሰራሽ የአይን ሽፋሽፍት (ርሙሽ) መቀጠል


ለሸኽ ፈውዛን የቀረበ ጥያቄ

ጥያቄ፦ የተለያዩ በሰርግና የደስታ ፕሮግራሞችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ላይ ለመዋብና ለማጌጥ ስል ሰው ሰራሽ ሽፋሽፍት እጠቀማለሁ። ይህ እንዴት ይታያል

መልስ፦ ከዚህ ነገር በአላህ እንጠበቃለን። ይህ ተግባር ሀራም (የተከለከለ) ነው። ይህን መጠቀም አይቻልም። ይህ ተግባር "الوصل" (ፀጉርን በሌላ ፀጉር መቀጠል) የሚለው ውስጥ ይገባል። የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሌላን ፀጉር "ዊግ" የምታስቀጥለውም የምትቀጥለውም ረግመዋል።

["نورٌ علىٰ الدَّرب": (السَّبت: ٢٨/ جمادى الأولى/ ١٤٣٨هـ)]
136 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 22:29:27
145 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 00:27:41 (وَلَقَدۡ كُنتُمۡ تَمَنَّوۡنَ ٱلۡمَوۡتَ مِن قَبۡلِ أَن تَلۡقَوۡهُ فَقَدۡ رَأَیۡتُمُوهُ وَأَنتُمۡ تَنظُرُونَ)

[Surah Aal-E-Imran 143]



በጦርነት ላይ) መሞትንም ሳታገኙት በፊት በርግጥ የምትመኙት ነበራችሁ፡፡ እናንተም የምትመለከቱ ስትኾኑ በርግጥ አያችሁት (ታዲያ ለምን ሸሻችሁ)

https://t.me/Alselfiy
107 views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ