Get Mystery Box with random crypto!

* ዕድልን ጠብቃት! * ዕድል ቱታ ስለለበሰች እና ሥራን ስለምትመስል ለብዙ ሰዎች አትገለጥም። ቶ | Agape Love❤

* ዕድልን ጠብቃት! *

ዕድል
ቱታ ስለለበሰች እና ሥራን ስለምትመስል ለብዙ ሰዎች አትገለጥም። ቶማስ ኤዲሰን

እንቅስቃሴ ላይ ከሆንክ ዕድልን በቀላሉ መለየትና መጠቀም ትችላለህ። እንዲሁ ቁጭ ብለህ የምትጠብቃት ከሆነ ግን እድልን አታገኛትም። ምክንያቱም ዕድል የምትገለጠው በእንቅስቃሴ ላይ ለሆኑ ሰዎች ብቻ ነው።

እናም ወዳጄ ሆይ ዕድለኛ ለመሆን የምትፈልግ ከሆነ ሁልጊዜም ሥራ ላይ መሆን አለብህ። ሥራ ላይ ሆንክ ማለት ዕድል እየጠበቅህ ነው ማለት ነው። እሷም አታሳፍርህም ትመጣልሃለች።

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
@Kibirenaw