Get Mystery Box with random crypto!

Shein online shopping

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheinhabesha — Shein online shopping S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheinhabesha — Shein online shopping
የሰርጥ አድራሻ: @sheinhabesha
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

ከ shein.com  ዌብሳይት ላይ  መግዛት የሚፍልጉትን እቃ ሊንኩን ወይም ፎቶውን ይላኩልን እኛ ከ18 እስከ 25 ቀን ውስጥ አስመጥተን እናስረክብዎታለን።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-27 10:35:45
101 viewsJo, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:35:45
117 viewsJo, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:35:45
145 viewsJo, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:35:44
153 viewsJo, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
50KG DUMBBELL AND BARBELL SET

የራሱ ማስቀመጫ ሳጥን ያለው
በፈለጉት መጠን መስራት የሚያስችል
ከንፁሕ ብረት ( pure steel ) የተሰራ
ረጅም እድሜ ያለው
ከ0.5 እስከ 50 ኪሎ እያቀናነስን መስራት ያስችላል
 
   Price፦ 37,000 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
108 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
MI SECURITY CCTV CAMERA

360 degree security camera
የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ
እየተዟዟረ የሚቀርፅ
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የካሜራውን lens በ *ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል

   Price፦ 7500 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
85 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
W26+ SMARTWATCH

w26+ a great and affordable smartwatch designed for your active life.

Built-in: Mic+ Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display
Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement
Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch
Color: Black
 
   Price፦ 5000 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
51 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
RING FILL LIGHT WITH STAND


ለ TikTok, YouTube,  Skype & Zoom Discussion,  እና ወዘተ ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሀን በመልቀቅ ለHD ቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግል
2ሜትር ከ 10 cm የሚረዝም Adjustable Tripod ( ማቆሚያ)  ያለው
7 አይነት የተለያዩ የ ላይት ከለር ምርጫዎች ያሉት
ባትሪ አያስፈልገውም ፣ እንደ ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ፖወር ባንክ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ይሰራል
የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ሪማት ኮንትሮል ያለው
ቪዲዮዎችን ሲቀርፁ እጆችዎን ከስልክዎ ነፃ ያድርጉ !!
 
   Price፦ 5000 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
40 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
NEO HAIR LOTION

ፀጉርዎ ቀን ከቀን ብዛቱ እየቀነሰ, ውፍረቱ እየሳሳ ወይም ከነበረበት ወደኋላ እየሸሸ ተቸግረዋል?

ኒዮ የፀጉር ማሳደጊያ ለፀጉር ህክምና ሰጪ ነው
የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል
የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል
የፀጉር መመለጥንና መነቃቀልን ያስወግዳል
የፀጉርን ግንድ ያጠነክራል

ለፀጉር አልሚ የሆኑ 100% ተፈጥሮአዊ ከሆኑ ንጥረነገሮች የተቀመመ ነው

በውጤቱ ይደሰታሉ

ኒዮ የፀጉር ሎሽን አጠቃቀም
1. በቤቢ ሻምፑ ከታጠቡ በኋላ ያድርቁት። ለማድረቂያ hair blower ከተጠቀሙ ሙቀት አያድርጉበት።
2. የራስ ቆዳን እና የደም ዝውውርን ለማነቃቃት ለ 2-3 ደቂቃዎች ጭንቅላትዎን ማሸት።
3. ወደ የራስ ቅልዎ አናት በመቅረብ የኒዮ ፀጉር ሎሽን በጭንቅላትዎ ላይ ይንፉት።
4. ከዚያም የኒዮ ፀጉር ሎሽን ወደ ጭንቅላትዎ ጥልቀት እስኪገባ ድረስ በእጅ ወይም በደርማ ሮለር ያዳርሱት።
5. ኒዮ የፀጉር ሎሽን ሲጠቀሙ ቀለም አይቀቡ ፣ Hair spray አይጠቀሙ, ምክንያቱም እነዚህ ኬሚካሎች ፀጉር እንዲረግፍ ስለሚያደርጉ ነው።
6. ጥዋት እና ማታ በቀን 2 ጊዜ ይጠቀሙ።
7. ከመተኛትዎ በፊት የኒዮ የፀጉር ሎሽንን ከተቀቡ በኋላ ብጉርን ለመከላከል ፀጉርዎን ማድረቅ አለብዎት።

ይህንን መመሪያ በአግባቡ ከተጠቀሙ ፀጉርዎ ላይ አስገራሚ ለውጥ እንደሚያዩ እርግጥ ነው።
 
   Price፦ 2800 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
39 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 00:09:00
SAUNA VEST (HIGH-WAIST SHORTS)

ክብደትን ለመቀነስ እና በተከታታይ አጠቃቀም ሰውነትን ለማጠንከር ይረዳል።
ሆድ ላይ በሚያደርሰው ጫና ረሃብን ያዘገያል, የምግብ መፍጫ ስርዓትን ለመቆጣጠር ይረዳል

ከፍተኛው የመለጠጥ ችሎታው ስላለው, አስፈላጊውን ያህል በመዘርጋት እንቅስቃሴዎችዎን አይከለክልም እና ምቹ አጠቃቀምን ይሰጣል።

በስፖርት ሰዓትም ሆነ በ ማንኛውም እንቅስቃሴ መለበስ የሚያስችል
 
   Price፦ 1800 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday
37 viewsJo, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ