Get Mystery Box with random crypto!

NEO HAIR LOTION ፀጉርዎ ቀን ከቀን ብዛቱ እየቀነሰ, ውፍረቱ እየሳሳ ወይም ከነበረበት | Shein online shopping

NEO HAIR LOTION

ፀጉርዎ ቀን ከቀን ብዛቱ እየቀነሰ, ውፍረቱ እየሳሳ ወይም ከነበረበት ወደኋላ እየሸሸ ተቸግረዋል?

ኒዮ የፀጉር ማሳደጊያ ለፀጉር ህክምና ሰጪ ነው
የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል
የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል
የፀጉር መመለጥንና መነቃቀልን ያስወግዳል
የፀጉርን ግንድ ያጠነክራል

ለፀጉር አልሚ የሆኑ 100% ተፈጥሮአዊ ከሆኑ ንጥረነገሮች የተቀመመ ነው

በውጤቱ ይደሰታሉ

ኒዮ የፀጉር ሎሽን አጠቃቀም
1. በቤቢ ሻምፑ ከታጠቡ በኋላ ያድርቁት። ለማድረቂያ hair blower ከተጠቀሙ ሙቀት አያድርጉበት።
2. የራስ ቆዳን እና የደም ዝውውርን ለማነቃቃት ለ 2-3 ደቂቃዎች ጭንቅላትዎን ማሸት።
3. ወደ የራስ ቅልዎ አናት በመቅረብ የኒዮ ፀጉር ሎሽን በጭንቅላትዎ ላይ ይንፉት።
4. ከዚያም የኒዮ ፀጉር ሎሽን ወደ ጭንቅላትዎ ጥልቀት እስኪገባ ድረስ በእጅ ወይም በደርማ ሮለር ያዳርሱት።
5. ኒዮ የፀጉር ሎሽን ሲጠቀሙ ቀለም አይቀቡ ፣ Hair spray አይጠቀሙ, ምክንያቱም እነዚህ ኬሚካሎች ፀጉር እንዲረግፍ ስለሚያደርጉ ነው።
6. ጥዋት እና ማታ በቀን 2 ጊዜ ይጠቀሙ።
7. ከመተኛትዎ በፊት የኒዮ የፀጉር ሎሽንን ከተቀቡ በኋላ ብጉርን ለመከላከል ፀጉርዎን ማድረቅ አለብዎት።

ይህንን መመሪያ በአግባቡ ከተጠቀሙ ፀጉርዎ ላይ አስገራሚ ለውጥ እንደሚያዩ እርግጥ ነው።
 
   Price፦ 2800 birr

Call now - 0968260502 / 0939312111

Door to door delivery available

Join our shop for more products & offers
t.me/buymoreJ
fb.com/buymoreallday