Get Mystery Box with random crypto!

“ብቻ እንዲያ እንዲያ እመኛለሁ... መኪና እግሩን እንደረገጠው የመንገድ ዳር ውሻ ፤ አንዴ ብቻ | በራሪ ሐሳቦች

“ብቻ እንዲያ እንዲያ እመኛለሁ...
መኪና እግሩን እንደረገጠው የመንገድ ዳር ውሻ ፤ አንዴ ብቻ 'እሪሪሪ' ብዬ ዝም ብል... ቁስሌን እየላስኩ፡ ጎማ ያላመው እግሬን አንከርፍፌ፥ ምሳዬን ብቻ ብቃርም... በሹፌሩ ቂም ሳልይዝ አካሌን ብቻ ባስታምም... ቁስሌን ቀድሞ ቂሜ ቢሽር...
ባልችልም እመኛለሁ...” - Micky