Get Mystery Box with random crypto!

ከወር በኋላ መንግስት ይመሰረታል ተባለ ከወር በኋላ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ መንግ | ሸገር NEWS

ከወር በኋላ መንግስት ይመሰረታል ተባለ

ከወር በኋላ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ምክር ቤቱ ስድስተኛው ዙር የመንግስት ምስረታ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ይካሄዳል ብሏል።

ሰኔ 2014 የተካሄደውን 6ኛ ሃገር አቀፍ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ማሸነፉን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል፡፡

@shegernewsbot
@shegernewsETH