Get Mystery Box with random crypto!

የአሜሪካ እና የቻይና እሸጥአገባ ቀጥሏል አሜሪካ ዜጎቿ በቻይና ኢንቨስት እንዳያደርጉ ከለከለች | Amhara times

የአሜሪካ እና የቻይና እሸጥአገባ ቀጥሏል
አሜሪካ ዜጎቿ በቻይና ኢንቨስት እንዳያደርጉ ከለከለች
ዋሽንግተን በተለይም የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በቻይና ኢንቨስት እንዳያደርጉ እገዳ ጥላለች። አሜሪካ ቻይናን በዋና ጠላትነት የፈረጀች ሲሆን ቤጂንግ ዓለምን መቆጣጠር ትፈልጋለች ስትል ከሳለች።
RT
የካቲት 26/2015 ዓ.ም
====================