2022-08-18 09:08:56
ፊደል ኢትዮጵያ job
12/12/14 የወጡ ስራዎች
አስቸኳይ ስራ አስቸኳይ
ሲመጡ መታወቂያ ና የትምህርት ማስረጃ ይዘው ይምጡ።
shope manager
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ ከ1አመት በላይ በሴልስ ሱፐር ቫይዘር የሰሩ የስራ ቦታ ላፍቶ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 6,000 +
ካሸሪ+ሴልስ
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
ወይንም በካሸሪ ልምድ ያላት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀሞ,ላፍቶ ደሞዝ 4,500
ምርቶችን መሸጥ(በመኪና ላይ)
በማንኛውም ዲግሪ ዲኘሎማ እድሜ ከ30 ያልበለጡ ጾታ ሴት በጣም ንቁ የሆኑ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው
የስራ ቦታ መገናኛ ደሞዝ 7,000+
አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
ከ5አመት በላይ የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 11,000
የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3,000
ሪሴኘሽን
ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በit ,ማርኬቲንግ
በማኔጅመንት,የስራ ልምድ 0አመት
ጾታ ሴት ደሞዝ 5,000 የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 3
ሪሴኘሽን ለሆስፒታል
ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ 6 ወር የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 5,000 ብዛት 2
HO
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0 አመት ላይሰንስ
ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 5,000 ብዛት 8
ፀሀፊ
ጽሁፍ ላይ በጣም ፈጣን የሆነች
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት
ጉዳይ አስፈጻሚ
ከ10ኛ ጀምሮ እድሜ ከ23እስከ29
ጾታ ወንድ ደሞዝ 3,500
አርክቴክቸር
የመጀመሪያ ዲግሪ በአርክቴክት ጾታ ወ
የስራ ልምድ 0 አመት የስራ ቦታ ቦሌ
ደሞዝ 4,500
እንግዳ ተቀባይ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ያላት ፈጣን ቀልጣፋ የሆነች ደሞዝ መነሻ 6,000
ብዛት 3
ሱፐር ቫይዘር ለሬስቶራንት
6ወር የስራ ልምድ ያለው ቀልጣፍ
ጾታ ሴት ደሞዝ 5,000
ባር ቴንደር ለሬስቶራንት
ከ6ወር ጀምሮ የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 7,000
መስተንግዶ ለ ባለ ኮከብ ሆቴል
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ ያላት
ጾታ ሴት ደሞዝ ከፍተኛ ብዛት 10
ሀውስ ኪፒንግ ለ ባለ ኮከብ ሆቴል
ከ10ኛ ጀምሮ በሙያው የሰለጠኑ የስራ ልምድ 0አመት ብዛት 10 ደሞዝ ከፍተኛ
ሹፌር +ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ከ1አመት በላይ ልምድ ያለው የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ 4500+ኮሚሽን ብዛት 8
ሽያጭ ሰራተኛ ለኮንስትራክሽን ድርጅት
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ሰአት በመደበኛ
የስራ ቦታ ለብ ብዛት 10 ጾታ ሴት
የሽያጭ ሰራተኛ ለባህላዊ አልባሳት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500 ብዛት 10
ሱፐርቫይዘር ለውሀ አምራች
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ የስራ ልምድ ከ2አመት በላይ ጾታ ሴት ደሞዝ 12,000 ብዛት 5 እድሜ ከ25እስከ30
ፓስተኛ
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 4,500 ጾታ ወንድ
እድሜ ከ25በላይ
የጸጉርና የሜካኘ ባለሙያ
በሌቨል የተመረቁ ሌቨል 4 COC ያለው
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከፍተኛ ብዛት 3
ኘሮፓዛል አዘጋጅ
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 6ወር ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ ከፍተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
በማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን ብዛት 15
አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ብዛት 10
ማርኬተር
የመጀመሪያ ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4,500
ሪልስቴት ሴልስ
ከ12ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3,000
ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ የ6ወር ልምድ በሴኔት የሰራች የስራ ቦታ አየር ጤና
ጽዳት
ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ
ለህንጻ
ለፍብሪካ
ለሆስፒታል
በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
5.6K views06:08