Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የሀገር ውስጥ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያ | Sheger jobs™

ልዩ የሀገር ውስጥ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያዎችን እንፈልጋለን ።

   
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
የስራ መደብ:ሲቪል ኢንጂነር
የት/ደረጃ:# ዲግሪ
የስየራ ልምድ:#ከ0 - 2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:       በስምምነት
   
የስራ መደብ:# አርክቴክት
የት/ደረጃ:# ዲግ/ዲፕ
የስራ ልምድ:#0_ አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:,7000 ጀምሮ
   
የስራ መደብ:#ላብራቶሪ እና ፋርማሲ
የት/ደረጃ:#ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ሴት/ወንድ
   
የስራ መደብ:#አካዉንታንት/ ማርኬቲንግ
የት/ት ደረጃ: #ዲግሪ /ዲፕሎማ
የስራ ልምድ: #0-6 ዓመት
የስራ ቦታ - አ.አ
ደሞዝ 6000_8000
     
የስራ መደብ:# ፌዚዮ ቲራፒ እና Ho
የት/ደረጃ:#ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0-2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
   
የስራ መደብ:#  ሪሴብሽን/
የት/ደረጃ:# ዲኘ/ዲግሪ
የስራ ልምድ:# 0-3 ዓመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ  5000 -6500
   
የስራ መደብ:#ስልክ ኦኘሬተር
የት/ደረጃ:#10ኛ
የስራ ልምድ:#0-1 አመት
ፆታ ሴ
ደሞዝ:6000
   
የስራ መደብ:#ማስታወቂያ ለጣፊ
የት/ደረጃ:#ከ 10ኛ
የስራ ልምድ:#0
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ: - 3500
    
የስራ መደብ:# ነርስ 
የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ /ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0-3 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ ፦7000-10,000
    
የስራ መደብ:#  ሹፌር ህዝብ/ደረቅ
የት/ደረጃ:# ከ8ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ:# 1-3አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ ፦8000 ጀምሮ
    
የስራ መደብ:# ፎርማል
የት/ደረጃ:#ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#0- 2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወንድ/ሴት
ደሞዝ  8000/11,000
    
የስራ መደብ:#  lT                                          
የት/ደረጃ:# ዲኘ/ዲግ
የስራ ልምድ :# 0- 3 ዓመት
ደመወዝ "፦8,0000
   
የስራ መደብ:#NGO
የት/ደረጃ:# በሁሉም
       ዲግሪ/በዲኘሎማ
የስራ ልምድ:#0 ዓመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ 15 ሺ
    
የስራ መደብ:#ለባንክ ፅዳትናተላላኪ
የት/ደረጃ:# ከ7ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:3000_3500
   
የስራ መደብ:#የሰው ሀይል አስተዳድር
የት/ደረጃ:# ዲግሪ
የስራ ልምድ:# 0 አመት
ደሞዝ 6500
   
የስራ መደብ:  #ሴልስ  ቡቲክና ሪልስቴት
የት/ደረጃ:#ከ10 ዲኘ/ዲግ
የስራ ልምድ:# ከ 0 -2አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ :-ከ 3000 - 4,500+ ኮሚሽን
ጾታ ወንድ / ሴት
   
የስራ መደብ:# የኘሮሞሽን ስራተኛ
የት/ደረጃ:#ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0 - አመት
ፆታ:ወንድ/ሴት
   ደሞዝ 8500
    
የስራ መደብ:#  ካሽር ለ ድርጅት እና ለቢቲንግ ቤት
የት/ደረጃ:#10ኛ ዲግሪ /ዲኘሌማ
የስራ ልምድ:#0አመት
ፆታ:  ሴ
ደሞዝ:  6000_7500
    
  የሰራ መደብ:ጫኝና አውራጅ
የስረ ልምድ፦0 አመት8
ደሞዝ ፦ከ-4000
የት/ደረጃ ፦ከ_10ኛ

የስራመደብ፦ ሆስተስ እና fb control
የስራልምድ፦0-2
የት/ደረጃ ፦10/ዲግሪ /ዲኘ
ደሞዝ፦ ከ5000_ 7000

አድራሻ ፦ 4ኪሎ  ቱሪስት ሆቴል ጎን አዲስብርሃን የገበያ ማህከል ላይ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 106 ላይ
ስልክ : 09 44 36 76 27 / 09 63 31 90 20 ልዩ ብለዉ ይደዉሉ