Get Mystery Box with random crypto!

#new_vacancy Job Title: Tik Tok Content creator Company: ፊ | Sheger jobs™

#new_vacancy

Job Title: Tik Tok Content creator

Company: ፊልም ፕሮዳክሽን

Job Type: Part-Time

Description: የስራ ቦታ፡- ሜክሲኮ
የት/ት ደረጃ፡- የቪዲዮ ኤዲቲንግ እዉቀት ያላት/ያለዉ
ደሞዝ፡- በስምምነት
የስራ ቀናት፡- በስምምት
የስራ ሰዐት፡- በስምምነት
ፆታ፡-አይለይም

የስራ ልምድ፡- ከዚህ በፊት ቫይራል የሆኑ የTik Tok ቪዲዮችን ሰርቶ የሚያዉቅ እና የሰራቸዉን ቪዲዮ ማሳየት የሚችል/የምትችል

የድርጅቶችን ምርት እና አገልግሎት ማስተዋወቅ የሚችል/የምትችል

በሳምንት ዉስጥ ከ14 ቪዲዮ በላይ ማቅረብ የምትችል/የሚችል

0919322048 በስራ ሰዐት ይደዉሉ