Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Ace Jobs/ኤስ ስራዎች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ | Sheger jobs™

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Ace Jobs/ኤስ ስራዎች

ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የስራው መደብ- የደንበኞች አገልግሎት

ተፈላጊ መስፈርት: ጥሩ የመግባባት የመደራደር እና የማሳመን ችሎታ ያላት አዳዲስ ደንበኞችን ማግኘት የምትችል::

ዝቅተኛ የሥራ ልምድ 6 ወር በደንበኞች አገልግሎት ኤጀንሲ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ ወይም በሽያጭ እና ተዛማጅ መስኮች የስራ ልምድ ያላት::

የመኖሪያ አድራሻዋ ካዛንቺስ ወይም ለካዛንቺስ ቅርብ መሆን አለበት::

ተፈላጊ ብዛት-1 ሴት

የስራ ሰዓት-መደበኛ

ደመወዝ - 4000 ብር እና ጥቅማ ጥቅም

አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት ማመልከት ትችላላችሁ::

https://forms.gle/1Ci2DvWZEQbxBCMS8

የማብቂያ ቀን-ሚያዝያ 19,2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0934551313
                              0707414509

አድራሻ - ካዛንቺስ ( የድሮ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ) አጠገብ ወ/ዮሃንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 309