Get Mystery Box with random crypto!

ሩጫ ምን ጥቅም አለው ብዙዎቻችን ስፖርት ሲባል ቀድሞ ወደ አዕምሮአችን የምመጣው ሩጫ ነው። ሩ | ሸገር fitness

ሩጫ ምን ጥቅም አለው

ብዙዎቻችን ስፖርት ሲባል ቀድሞ ወደ አዕምሮአችን የምመጣው ሩጫ ነው።
ሩጫ በውድድር ስናይ ወደር የለሽ የገቢና የዝና ምንጭ ነው።

ነገር ግን እዚህ ጋር ማውራት የፈለኩት ስለ ሩጫ ጥቅም በ አኗኗራችን ላይ ነው።

ሩጫ ጠንካራ አጥንት እንድን ገነባ ያደርገናል፣ ክብደት እንድንቀንስ ይረዳናል።

ጤነኛ ክብደት እንድኖረን ያግዛል ፣ ጠንካራ ጡንቻም እንደዛው።

☞ የስኳር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል።

☞ የአጥንት ክብደት ይጨምራል።

☞ የአዕምሮ ጤንነት ይጠብቃል።

☞ የልብ ምትን ያስተካክላል፣ ከልብ በሽታ ይከላከላል።

☞ ከልብ በሽታ፣ ከደም ግፊት ና ከስትሮክ ይከላከላል ።

☞ የልብ ምት፣ የደም ዝውውር ና የኦክስጅን ስርጭትን በማስተካከል ለቆዳችን ንውትረንትን በማቃበል አድስ የቆዳ ሰሎች እንድፈጠሩ ያግዛል።

ጥናቶች እንደሚያሳዩ :- በቀን ከ 5-10 ደቂቃ ፣ በሰዓት ለ6 ማይል ፍጥነት መሮጥ፣ ለጤንነታችን ወሳኝነቱ የላቀ ነው ይላል።
~

RasMurat

https://t.me/shegerfitness