Get Mystery Box with random crypto!

Hanan Naji የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ | Sheger Press️️

Hanan Naji

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ አበባ  ተመዘገበ!

የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማረ የሆነችው ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡

የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ከ700 በማምጣት የተመዘገበ ሲሆን ፡በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 533 ከ600 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል፡፡

ከተፈጥር ሳይንስ ተፈታኞች ውጥስ 205 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት ሲያስመዘግቡ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 15 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ተመዝግቧል፡፡

@sheger_press
@sheger_press